Page 1 of 1

ይቺ ሴትዮ ምንድነው የምትበላው?

Posted: 21 Apr 2023, 18:00
by Selam/

Re: ይቺ ሴትዮ ምንድነው የምትበላው?

Posted: 21 Apr 2023, 18:08
by Selam/
ለወትሮው ጥቁር ልብስ ቀፈትን ጠበቅ ያለ አስመስሎ የተመልካችን አይን ይሸውዳል። ሲትዮዋ ግን አይደለም ምጥማጥ ጥቁር ብትለብስ፣ በጨለማ ውስጥም እንኳን እንደሸለምጥማጥ ብትሹለኮለክ የፈርሷ ተስፋፊነትን ልትደብቀው አትችልም።

Re: ይቺ ሴትዮ ምንድነው የምትበላው?

Posted: 22 Apr 2023, 11:36
by Selam/
Ninja Gabourey everywhere where there is a party or funeral!