Page 1 of 1

በአብይየስልጣን ዘመን ኦነግከጫካ አይወጣም:: ለምን? ኦነግ ፓርቲ ከሆነ ብልፅግናን አሽቀንጥሮ ይወረውረዋል:

Posted: 21 Apr 2023, 13:03
by Jirta
እውነት ውሸት?
ይህን ክብልፅግና ፋይረስ ያልተጋባበት የብልፅግናን ሙስና ያልበላ ወሮሞ ይመልስ!
የበለጠ እብራሩት!
ምኒያቱም ብልፅግና ትላንት ወሮሞን በኦነግ ስም አሳርዷል ወሮሞም ስለኦነግ ሞቷል::
ለ60 አመት ዋጋ ከፍሏል::