Page 1 of 1

የአልቡርሃን ገምድ ከሊቢያ ሲመዘዝ የአብይ ከሱዳን ይሳባል

Posted: 21 Apr 2023, 12:58
by Jirta
የአፍሪካ ገዥዎች! ከሩቅ የሱሙት ቤት የሚደርስ አይመስላቸውም::ሊቢያ ላይ ጋዳፊ በክብር ሲሰዋ እልቡህራን መታነቂያውን ገመድ ከሊቢያ በኩል ያገኛል:: ይህን በህልሙ እልጠበቀውም::
የኢትዮጵያው አብይ ደግሞ እልቡርሃን የደረሰው እርሱ ጋ የሚደርስ አይመስለውም:: አሁን ከሱዳን ያንገቱን ከራባት በክብር ይቀበላል::

መንገዱም በኢሳይያስና ለነፃነት ከሚታገለው ፋኖ እማራ ይረከባል