Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአማራ ህዝብ በኦሮሞች በብዛት እየታፈሰ እየታሰረ ነው!! በአዲስ አበባ ብቻ ከ10 ሺህ በላይ አማራዎች በኦሮሞውች ታስረዋል!!

Post by Wedi » 21 Apr 2023, 06:11

"የአደራ እስረኞች ናችሁ፣ ወደዚህ ያመጣናችሁ ሜክሲኮ የሚገኘው እስር ቤት ስለሞላብን ነው!!"
........
የአማራ ህዝብ በኦሮሞች በብዛት እየታፈሰ እየታሰረ ነው!! በአዲስ አበባ ብቻ ከ10 ሺህ በላይ አማራዎች በኦሮሞውች ታስረዋል!!
****
የአማራ ምሁራን፡ ባለሀብቶች፡ አክቲቪስቶች፡ የማህበረሰብ አንቂዎች፡ ጋዜጠኞች በስፋት እየታሰሩ ነው። በአዲስ አበባና ሸገር ከተሞች የታሰሩት የአማራ ተወላጆች ቁጥር 10ሺህን እየተሻገረ ነው። አለርት ጀርባ የሚገኘው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ ከላይ እስከታች በአማራ ተወላጆች እስረኞች ተሞልቷል።
****************
Mesay Mekonnen
ከግማሽ ሰዓት በፊት ነው። ቦሌ ፒኮክ መዝናኛ ቦታ። የአማራ ልማት ማህበር የዲያስፖራ አስተባባሪ የሆኑ ሰው ከጓደኛቸው ጋር ሻይ ቡና እያሉ ነው። ድንገት ቁጥራቸው ዘጠኝ የሚሆኑ ሽጉጥ የያዙ ሰዎች በኦሮሚኛ ቋንቋ እየተነጋገሩ ይገባሉ። ከመሃላቸው የተወሰኑት ሽጉጣቸውን በቀጥታ ወደ አማራ ልማት ማህበሩ አመራር ሰው ይደቅኑና ተነስቶ አብሮአቸው እንዲሄድ ይጠይቁታል። ሀይለ ቃል ይናገራሉ፡ ያስፈራራሉ። ሰውዬውም ምርጫ አልነበረውም። እየገፈተሩ ወደ አንዲት ሎንግ ቤዝ መኪና ውስጥ ያስገቡታል። ወዴት ይዘውት እንደሄዱ አይታወቅም። ሰሞኑን ይህ ዓይነቱ ማንነት ላይ ያነጣጠረ እስር በርክቷል።

የአማራ ምሁራን፡ ባለሀብቶች፡ አክቲቪስቶች፡ የማህበረሰብ አንቂዎች፡ ጋዜጠኞች በስፋት እየታሰሩ ነው። በአዲስ አበባና ሸገር ከተሞች የታሰሩት የአማራ ተወላጆች ቁጥር 10ሺህን እየተሻገረ ነው። አለርት ጀርባ የሚገኘው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ ከላይ እስከታች በአማራ ተወላጆች እስረኞች ተሞልቷል። ምግብና ውሃ ስለማይቀርብላቸው በረሃብ እየተሰቃዩ መሆናቸውም ታውቋል።

*******