ዓቢይ ዛሬ፥ በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ግጭት ለመፍጠር የምትንቀሳቀሱ ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ሲለን፥ እኔ ለሱዳን የሰጠሁትን የኢትዮጵያን መሬት፥ አሁን በግርግር ለማስመለስ አትሞክሩ ማለቱ ነው
Posted: 20 Apr 2023, 17:10
ዓቢይ ዛሬ፥ በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ግጭት ለመፍጠር የምትንቀሳቀሱ ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ሲለን፥ እኔ ለሱዳን የሰጠሁትን የኢትዮጵያን መሬት፥ አሁን በግርግር ለማስመለስ አትሞክሩ ማለቱ ነው።