Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Horus » 20 Apr 2023, 15:01

እኔ ሆረስ የቃላት ዝብዝብ አይመቸኝም፤ ቃሌ አጭር ነው ። ደሞ ወረሞ የሚለው ቃል ብቻ የምጠቀመው ትክክለኛው የግዕዝ ቃል ወረሞ እንጂ ኦሮሞ ስላልሆነ ነው ። የወረሞ ፖለቲከኛ ይህን ጭንቀት እና ውድቀት ውስጥ የወደቀው እሱ ምን እንደ ሚፈልግ እንጂ ኢትዮጵያዊያን ምን እንደ ሚፈልጉ ደንታ ስለሌለውና ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች ስለማያውቅ ነው ።

የወረሞ ፖለቲከኛ እሱ ምን እንደ ሚመኝ እንጂ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሶሺያል ሲስተም፣ እንደ አንድ ማህበራዊ ስርዓት ምን እንደ ሆነች፣ ምን እንደ ምትፈልግ፣ አላማና ፍይዳዋ ምን እንደ ሆነ አያውቅም ። የወረሞ ፖለቲከኛ የራሱ ዝግና ልዩ ጥቅም ምኞት እንጂ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ያልተዘጋ፣ ክፍት፣ አካታች፣ ሰፊ ሲስተም ማህበራዊ ስርዓት እንደ ሆነች አያውቅም ።

የወረሞ ፖለቲካ እራሱ የትምና በሰፊው ቢለጠጥም የኢትዮጵያ አንድ ክፍል፣ አንድ ፓርት፣ አንድ ህዋስ ብቻ እንደ ሆነና ለብቻው ምንም መፈየድ እንደ ማይችል፣ እንዲያውም እንደ አንድ ጤነኛ የአካል ክፍል ሆኖ ካልኖረ እንደ ካንሰር ከኢትዮጵያ ተቆርጦ እንደ ሚጣል አያውቅም ። ባንድ ማህበራዊ ሲስተም ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ሲስተም ውስጥ ለብቻ መቆም የማይችሉ፣ ለብቻ ተጻራሪ የሆኑ ክፍሎች፣ ህዋሶች ናቸው በህብረት እንደ አንድ ስርዓት የሚቆሙት ይህን ሳይንሳዊ መርህ የወረሞ ፖለቲከኛ አይገባውም ። ኢትዮጵያን ወረሞ ማድረግ ማለት ማህበራዊ ካንሰር መሆን ስለሆነ አካለ ኢትዮጵያ ያንን ካንሰር በግድ ያስወግዳል፣ ለህልውናው ሲል ማለት ነው ። ይህን ሳይንስ የወረሞ ፖለቲከኛ አይገባውም ።

የሰዎች ማህበራዊ ሲስተም ወይም ስርዓት መኪና አይደለም ። የመኪና መለዋወጫ ፓርቶች ህያው ስላልሆኑ፣ ነፍስ ስለሌላቸው፣ ንቃተ ህሊና ስለሌላቸው የራሳቸው ጥቅምና ስሌት የላቸውም። ስራቸው ትልቁን መኪና ማገልገል ነው ። በሰዎች ሲስተም ውስጥ እያንዳንዱ መለዋወጫ ፓርት ፣ ግለሰብ፣ ቤተሰብ፣ ቡድን፣ ጎሳ፣ መደብ፣ ድርጅት የራሱ ጥቅም፣ ንቃት፣ ፍላጎት ፣ እና ስሌት ስላለው የተፈጠረው ትልቁን መኪና፣ መንግስት፣ ንጉስ፣ ገዢ ወይም አንድ ሌላ ጎሳ ለማገልገል አይደለም ። ይህን እጅግ መሰረታዊ ሶሺያል ሳይንስ የወረሞ ፖለቲከኛ አይገባውም ። የወረሞ ሄጆሞኒስት ያቀደው ምኞት በእምቢታ የሚከሽፈው የሱ ፍላጎት የሌሎች ፍላጎት ሳላልሆነና ተቃራኒም ስለሆነ ነው ። ስለዚህ የወረሙማ ግላዊ ህልምና ምናብ ምንግዜም አይሳካም፣ የመላ ኢትዮጵያና የእልፍ አእላፍ ሌሎች ጥቅምና ፍላጎት ስላልሆነ ።

በአንድ ግኡዝ መኪና ውስጥ ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን መተንበይ ይቻላል፣ መኪና እንዳዘዙት ስለሚሰራ ። በአንድ የሰዎች ሶሺያ ሲስተም ውስጥ ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን መተንበይ አይቻልም፣ እያንዳንዱ የማህበርሰብ ክፍል የራሱን ጥቅምና ፍላጎት ስለሚያሰላና የራሱን መንገድ ስለሚጓዝ። ስለዚህ የወረሞ ተረኛ ያሻውን ፍላጎትና እቅድ ቢተነብይ፣ ቢያሰላ አንዱም አይሳካም፣ ለግዜው ቢያሳካም በትልቁ ምህበራዊ ሲስተም እንዲፈርስ ይደረጋል ። ይህ ሳይንስ ነው ። በትግሬ የታየው ይህ ሳይንስ ነው ። ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን ሲሆን የምንመርጠው ክስተት እንጂ በትንቢት የምናመጣው ውጤት አይደለም። አንድ ነገር ሲሆን ፣ኢመርጅ ሲያደርግ መምረጥ ማለት ደሞ የወረሞ ሄጂሞኒ ሲከሰት እምቢ፣ አልፈልግም ብሎ መምረጥ ነው። ይህን ሳይንስ የወረሞ ፖለቲካ አይገባውም ።

በአንድ ቃል ለወረሞ ፖለቲካኛ ያለኝ አጭር ምክር ኢትዮጵያ አንድ ግኡዝ ሜካኒካል ሲስተም ሳትሆን የሰዎች እጅግ ውስብስብና ጥልቅ ማህበራዊ ስርዓት እንደ ሆነች መጀምሪያ እንዲገነዘቡ ነው፣ ከብዙ መባከንና ድራማ ስለሚያድናቸው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Horus » 20 Apr 2023, 15:38

አቢይ አህመድ ትላልቅ ቤተ መንግስቶች ይቆልላል። ከበታቹ ያለው ማርሻል (አልወለድም ውስጥ ያለው) የሚያካብተውን ጉድ ስሙ Q

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Abere » 20 Apr 2023, 16:21

ለወረሞ ህዝብ መከራ እየዘሩለት ነው። በኋላ የመከራውን መኸር መሰብሰብ እንዳያሰቸገረው ነው ለወረሞ ህዝብ ጭንቀቴ። ጭንቅላቱን እንደ ሰጎን አሻዋ ውስጥ ደብቆ ይህን የወረሙማ ዕብደት አላይም አልሰማም ያለ ወረሞ መጨረሻውን መገመት አያስቸግርም።

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Right » 20 Apr 2023, 17:45

They are corrupted.
By the way who is responsible for the one million people died in the stupid war? And the 3 billion dollars in material damages? Not Tadiwos Tantu.
Remember the tanks, the heavy artillery and all the armaments that both sides have been fighting with was purchased by the taxpayers of Ethiopia.
Either the PM of Ethiopia with his top officials or the President of Tigrai with his top officials, one of the two has to be accountable. Or both.

In this struggle for freedom and democracy, this tough question should not be overlooked.
Justice for the one million people dead.
BERHANU Jula’s wealth has to be given to rehabilitate the victims family.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by sun » 20 Apr 2023, 22:00

Horus wrote:
20 Apr 2023, 15:01
እኔ ሆረስ የቃላት ዝብዝብ አይመቸኝም፤ ቃሌ አጭር ነው ። ደሞ ወረሞ የሚለው ቃል ብቻ የምጠቀመው ትክክለኛው የግዕዝ ቃል ወረሞ እንጂ ኦሮሞ ስላልሆነ ነው ። የወረሞ ፖለቲከኛ ይህን ጭንቀት እና ውድቀት ውስጥ የወደቀው እሱ ምን እንደ ሚፈልግ እንጂ ኢትዮጵያዊያን ምን እንደ ሚፈልጉ ደንታ ስለሌለውና ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች ስለማያውቅ ነው ።

የወረሞ ፖለቲከኛ እሱ ምን እንደ ሚመኝ እንጂ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሶሺያል ሲስተም፣ እንደ አንድ ማህበራዊ ስርዓት ምን እንደ ሆነች፣ ምን እንደ ምትፈልግ፣ አላማና ፍይዳዋ ምን እንደ ሆነ አያውቅም ። የወረሞ ፖለቲከኛ የራሱ ዝግና ልዩ ጥቅም ምኞት እንጂ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ያልተዘጋ፣ ክፍት፣ አካታች፣ ሰፊ ሲስተም ማህበራዊ ስርዓት እንደ ሆነች አያውቅም ።

የወረሞ ፖለቲካ እራሱ የትምና በሰፊው ቢለጠጥም የኢትዮጵያ አንድ ክፍል፣ አንድ ፓርት፣ አንድ ህዋስ ብቻ እንደ ሆነና ለብቻው ምንም መፈየድ እንደ ማይችል፣ እንዲያውም እንደ አንድ ጤነኛ የአካል ክፍል ሆኖ ካልኖረ እንደ ካንሰር ከኢትዮጵያ ተቆርጦ እንደ ሚጣል አያውቅም ። ባንድ ማህበራዊ ሲስተም ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ሲስተም ውስጥ ለብቻ መቆም የማይችሉ፣ ለብቻ ተጻራሪ የሆኑ ክፍሎች፣ ህዋሶች ናቸው በህብረት እንደ አንድ ስርዓት የሚቆሙት ይህን ሳይንሳዊ መርህ የወረሞ ፖለቲከኛ አይገባውም ። ኢትዮጵያን ወረሞ ማድረግ ማለት ማህበራዊ ካንሰር መሆን ስለሆነ አካለ ኢትዮጵያ ያንን ካንሰር በግድ ያስወግዳል፣ ለህልውናው ሲል ማለት ነው ። ይህን ሳይንስ የወረሞ ፖለቲከኛ አይገባውም ።

የሰዎች ማህበራዊ ሲስተም ወይም ስርዓት መኪና አይደለም ። የመኪና መለዋወጫ ፓርቶች ህያው ስላልሆኑ፣ ነፍስ ስለሌላቸው፣ ንቃተ ህሊና ስለሌላቸው የራሳቸው ጥቅምና ስሌት የላቸውም። ስራቸው ትልቁን መኪና ማገልገል ነው ። በሰዎች ሲስተም ውስጥ እያንዳንዱ መለዋወጫ ፓርት ፣ ግለሰብ፣ ቤተሰብ፣ ቡድን፣ ጎሳ፣ መደብ፣ ድርጅት የራሱ ጥቅም፣ ንቃት፣ ፍላጎት ፣ እና ስሌት ስላለው የተፈጠረው ትልቁን መኪና፣ መንግስት፣ ንጉስ፣ ገዢ ወይም አንድ ሌላ ጎሳ ለማገልገል አይደለም ። ይህን እጅግ መሰረታዊ ሶሺያል ሳይንስ የወረሞ ፖለቲከኛ አይገባውም ። የወረሞ ሄጆሞኒስት ያቀደው ምኞት በእምቢታ የሚከሽፈው የሱ ፍላጎት የሌሎች ፍላጎት ሳላልሆነና ተቃራኒም ስለሆነ ነው ። ስለዚህ የወረሙማ ግላዊ ህልምና ምናብ ምንግዜም አይሳካም፣ የመላ ኢትዮጵያና የእልፍ አእላፍ ሌሎች ጥቅምና ፍላጎት ስላልሆነ ።

በአንድ ግኡዝ መኪና ውስጥ ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን መተንበይ ይቻላል፣ መኪና እንዳዘዙት ስለሚሰራ ። በአንድ የሰዎች ሶሺያ ሲስተም ውስጥ ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን መተንበይ አይቻልም፣ እያንዳንዱ የማህበርሰብ ክፍል የራሱን ጥቅምና ፍላጎት ስለሚያሰላና የራሱን መንገድ ስለሚጓዝ። ስለዚህ የወረሞ ተረኛ ያሻውን ፍላጎትና እቅድ ቢተነብይ፣ ቢያሰላ አንዱም አይሳካም፣ ለግዜው ቢያሳካም በትልቁ ምህበራዊ ሲስተም እንዲፈርስ ይደረጋል ። ይህ ሳይንስ ነው ። በትግሬ የታየው ይህ ሳይንስ ነው ። ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን ሲሆን የምንመርጠው ክስተት እንጂ በትንቢት የምናመጣው ውጤት አይደለም። አንድ ነገር ሲሆን ፣ኢመርጅ ሲያደርግ መምረጥ ማለት ደሞ የወረሞ ሄጂሞኒ ሲከሰት እምቢ፣ አልፈልግም ብሎ መምረጥ ነው። ይህን ሳይንስ የወረሞ ፖለቲካ አይገባውም ።

በአንድ ቃል ለወረሞ ፖለቲካኛ ያለኝ አጭር ምክር ኢትዮጵያ አንድ ግኡዝ ሜካኒካል ሲስተም ሳትሆን የሰዎች እጅግ ውስብስብና ጥልቅ ማህበራዊ ስርዓት እንደ ሆነች መጀምሪያ እንዲገነዘቡ ነው፣ ከብዙ መባከንና ድራማ ስለሚያድናቸው !!!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by sun » 20 Apr 2023, 22:11

Abere wrote:
20 Apr 2023, 16:21
ለወረሞ ህዝብ መከራ እየዘሩለት ነው። በኋላ የመከራውን መኸር መሰብሰብ እንዳያሰቸገረው ነው ለወረሞ ህዝብ ጭንቀቴ። ጭንቅላቱን እንደ ሰጎን አሻዋ ውስጥ ደብቆ ይህን የወረሙማ ዕብደት አላይም አልሰማም ያለ ወረሞ መጨረሻውን መገመት አያስቸግርም።
You are just Funny and Phony from day one!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by sun » 20 Apr 2023, 22:34

Horus wrote:
20 Apr 2023, 15:38
አቢይ አህመድ ትላልቅ ቤተ መንግስቶች ይቆልላል። ከበታቹ ያለው ማርሻል (አልወለድም ውስጥ ያለው) የሚያካብተውን ጉድ ስሙ Q
Weizero wh0rear$$$,

When you agitate innocent people as you do even over here on Ethiopian review forum, brain wash them, arm them and send them to kill other innocence people you must have known the fact that those sent to kill may also get killed. And you know that even before hand.

So why are you coming here to look for those people as if they are on Ethiopian Review Forum unless you have gone completely mad and paranoid 100%. And now here your chest pumping baboon king have you already found proven death certificate about those people because they can easily be in Saudi Arabia, South Africa, Yemen, Syria Libya, Sardinia, Sicily and or in Tanzanian and Zambian Jails too. Or even being used as target practicing sand bags somewhere in North Africa. And they forge any poaper just like you are constantly forging documents about officials so as to use it as your ar$$ hole sticks that stinks.

And now you want the busy head of state to leave his job for which he has been democratically elected and go around like a nomad and make researches for spotting the intentionally or unintentionally disappeared from overground and or underground. Your madness knows no limits indeed! Fattaala Werrobella Jezba Neh Ekko!
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Horus » 21 Apr 2023, 00:25

Denying a people their right to have water is absolute deprivation.

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Selam/ » 21 Apr 2023, 08:09

የጃንጀዊድ ኦነግ ሸኔዎች ጨረቃም ላይ ቢወጡ፣ የማይፀዱ ሽንፍላዎች ናቸው። ውሻን ወርቅ እንኳን ብታለብሰው ከተመደበለት እንሰሳነት አትለውጠውም።

የሰው ልጅ ለመኖር የሚያስፈልገው ነገር በጣም ጥቂት ነው። ግን ግብዝነቱና ስግብግብነቱ በልቶ እንዳይጠረቃ ያደርገዋል። ሞልቶ ሲፈስበት ወደ ጓዳ ሄዶ አስታውኮ ተመልሶ መጥቶ የሚበላውም፣ አፀዱ ውስጥ ኳስ ሜዳ አሰርቶ የሚያብደውም፣ ከኔ ከሰላም ምጥን ያለች የፔንት ሃውስ ኑሮ ቅንጣት አይበልጥም። እንዲያውም ብርሃኑ ጁላን እንደመሬት ጠባቂ ነው የማየው። ጥቅጥቅ ብሎ ቤት ከሚሰራበት ባዶውን ተንጣሎ ጃንጀዊድ ጁላ በዘበኝነት መጠበቁ መልካም ነው። የፍርድ ቀን ሲደርስ ሁሉም የተሰፈረለትን ያገኛል።
Horus wrote:
20 Apr 2023, 15:38
አቢይ አህመድ ትላልቅ ቤተ መንግስቶች ይቆልላል። ከበታቹ ያለው ማርሻል (አልወለድም ውስጥ ያለው) የሚያካብተውን ጉድ ስሙ Q

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወረሞ ፖለቲከኞች መባከን፣ አላዋቂነት!

Post by Horus » 21 Apr 2023, 12:38

Selam/ wrote:
21 Apr 2023, 08:09
የጃንጀዊድ ኦነግ ሸኔዎች ጨረቃም ላይ ቢወጡ፣ የማይፀዱ ሽንፍላዎች ናቸው። ውሻን ወርቅ እንኳን ብታለብሰው ከተመደበለት እንሰሳነት አትለውጠውም።

የሰው ልጅ ለመኖር የሚያስፈልገው ነገር በጣም ጥቂት ነው። ግን ግብዝነቱና ስግብግብነቱ በልቶ እንዳይጠረቃ ያደርገዋል። ሞልቶ ሲፈስበት ወደ ጓዳ ሄዶ አስታውኮ ተመልሶ መጥቶ የሚበላውም፣ አፀዱ ውስጥ ኳስ ሜዳ አሰርቶ የሚያብደውም፣ ከኔ ከሰላም ምጥን ያለች የፔንት ሃውስ ኑሮ ቅንጣት አይበልጥም። እንዲያውም ብርሃኑ ጁላን እንደመሬት ጠባቂ ነው የማየው። ጥቅጥቅ ብሎ ቤት ከሚሰራበት ባዶውን ተንጣሎ ጃንጀዊድ ጁላ በዘበኝነት መጠበቁ መልካም ነው። የፍርድ ቀን ሲደርስ ሁሉም የተሰፈረለትን ያገኛል።
Horus wrote:
20 Apr 2023, 15:38
አቢይ አህመድ ትላልቅ ቤተ መንግስቶች ይቆልላል። ከበታቹ ያለው ማርሻል (አልወለድም ውስጥ ያለው) የሚያካብተውን ጉድ ስሙ Q
ሰላም፣ተብሏልኮ፤ ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል! አንድ የረባ ኮሌጅ ምሩቅ በሌለበት አገር ባለ 4 ኮከብ የጦር ማርሻል ሲደረግ እንዴት ቤተ መንግስት አያሰኘውም!! ያሳዝናል!

Post Reply