Page 1 of 1

Sudan War Live

Posted: 20 Apr 2023, 01:52
by Horus

Re: Sudan War Live

Posted: 20 Apr 2023, 02:35
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ በግብፅ የሚደገፈውን የሱዳን ጁንታ ጀኔራል ነው የምንደግፈው፣ ሙክንያቱም ጀኔራሉ የዋሉልን አንድ የማይረሳ ትልቅ ውለታ አለ። በትግራይ የውክልና ጦርነት እየተዋጋን በነበርንበት ወቅት የጦር መሳሪያ የጫኑ ግዙፍ የሱዳን አውሮፕላኖች በሌሊት መቀሌ ኤርፖርት ላይ በማረፍ የሕወሃትን ጦር ያስታጥቁ ነበር። በተጨማሪም፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የሕወሃት ታጣቂዎች በሱዳን ምድር ላይ ወታደራዊ ስልጠና ወስደዋል። :roll: :roll: