Page 1 of 1

አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች

Posted: 20 Apr 2023, 01:15
by Horus

Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች

Posted: 20 Apr 2023, 01:29
by Horus

Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች

Posted: 20 Apr 2023, 01:34
by Horus

Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች

Posted: 21 Apr 2023, 14:28
by Abe Abraham
Horus wrote:
20 Apr 2023, 01:15
ምን ታስባለህ?

https://en.wikipedia.org/wiki/Blemmyes
Letters from Gebelein from the early sixth century suggest that some portion of the Blemmye population had converted to Christianity.
ታሪካቸው እጅግ ኣደናቂ እና ከየኛ ጋር በጥብቅ የተሳሳረ ነው ። እኔ የማውቃቸው ራሽያ የተማረ ሓኪም የሚያጠቃልሉ በሱዳን የሚኖሩ የብሄሩ ሰዎች እንደ ቤተ-ሰባቸው ይቆጥሩኝ ነበር ። እኔም ለእነሱ እንደሱ ። የኤርትራ መንግስት ለዜጎቹ በቋንቋቸው በሚመለከት ጉዳይ የሚመሰገን ስራ ስርተዋል ። ስለሆነም በምብራቅ ሱዳን ወንድማማችነት ልንገነባ ችለናል ።

-

Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች

Posted: 21 Apr 2023, 21:17
by Horus
ልጅ ሆኜ የግሪኮች ጽሁፎች ሳነብ ብሌህሚዎች እንከን የሌላች ተዋጊዎች ናቸው የሚል አንብቤ ብዙ ግዜ አፋሮች ይመስሉኝ ነበር ። አንድ የግብጽ ፌሪኦ ለጦር መልምሎ ቅርብ ምስራቅ ድረስ ወስዷቸዋል ።