ምን ታስባለህ?
https://en.wikipedia.org/wiki/Blemmyes
Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች
King Yesebkeamani
https://en.wikipedia.org/wiki/Yesebokheamani
https://en.wikipedia.org/wiki/Yesebokheamani
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች
ታሪካቸው እጅግ ኣደናቂ እና ከየኛ ጋር በጥብቅ የተሳሳረ ነው ። እኔ የማውቃቸው ራሽያ የተማረ ሓኪም የሚያጠቃልሉ በሱዳን የሚኖሩ የብሄሩ ሰዎች እንደ ቤተ-ሰባቸው ይቆጥሩኝ ነበር ። እኔም ለእነሱ እንደሱ ። የኤርትራ መንግስት ለዜጎቹ በቋንቋቸው በሚመለከት ጉዳይ የሚመሰገን ስራ ስርተዋል ። ስለሆነም በምብራቅ ሱዳን ወንድማማችነት ልንገነባ ችለናል ።Letters from Gebelein from the early sixth century suggest that some portion of the Blemmye population had converted to Christianity.
-
Re: አቤ አብርሃም፡ ስለ ብሌኖች
ልጅ ሆኜ የግሪኮች ጽሁፎች ሳነብ ብሌህሚዎች እንከን የሌላች ተዋጊዎች ናቸው የሚል አንብቤ ብዙ ግዜ አፋሮች ይመስሉኝ ነበር ። አንድ የግብጽ ፌሪኦ ለጦር መልምሎ ቅርብ ምስራቅ ድረስ ወስዷቸዋል ።