Page 1 of 1

ከባህርዳር ተፈናቅሎ አዲስ አበባ በድንኳን የሚጠበቀው ብአዴን - ሰዎቹ ተንቤን በርሃ ወረዱ ሲባል ይሰማሉ ሸሽተው ድንኳን ይቀመጣሉ።እንደ ጅብ ጓንለጓን ሳይሆን አንበሳው ፋኖ አማራ ነጥቋል።

Posted: 19 Apr 2023, 12:16
by Abere
ከባህርዳር ተፈናቅሎ አዲስ አበባ በድንኳን የሚጠበቀው ብአዴን - ሰዎቹ ተንቤን በርሃ ወረዱ ሲባል ይሰማሉ ሸሽተው ድንኳን ይቀመጣሉ። አሁን እንደ ጅብ ጓንለጓን ሳይሆን አንበሳው ፋኖ አማራን ከጅቦቹ ነጥቋል። የጅብ አገር አዲስ አበባ ነው።