Page 1 of 1

እባካችሁ፥ ይሄ ሆዳሙ ደረጀ ሀብተወልድን፥ በዜናው መደምደሚያ ላይ "ምሥራቅ አፍሪካችን" ማለቱን አቁም በሉልኝ። ወለጋን ማስተዳደር ሳትችል፥ የምን ምሥራቅ አፍሪካችን ነው? ይቀፋል

Posted: 19 Apr 2023, 10:39
by EwnetYashenifal
እባካችሁ፥ ይሄ ሆዳሙ ደረጀ ሀብተወልድን፥ በዜናው መደምደሚያ ላይ ምሥራቅ አፍሪካችን ማለቱን አቁም በሉልኝ። ወለጋን ማስተዳደር ሳትችል፥ የምን ምሥራቅ አፍሪካችን ነው? የዚህ ዓይነት አነጋገር ይቀፋል