Page 1 of 1

ሰበር ዜና: አንዱአለም አራጌ የኦሮሙማ የጭን ገረድ ከሆነው ኢዜማ ራሱን አራቀ

Posted: 19 Apr 2023, 09:55
by wazzupdog
የብርሃኑ ነጋና ግብራበሮቹ የአማራ ጥላቻ ከኦሮሙማዎችና ከወያኔዎች የአማራ ጥላቻ የሚለየው እነብርሃኑ ነጋ በውሸት ኢትዮጵያዊነት ውስጥ ተደብቀው ስለሚያራምዱት ነው :mrgreen: :mrgreen:


Re: ሰበር ዜና: አንዱአለም አራጌ የኦሮሙማ የጭን ገረድ ከሆነው ኢዜማ ራሱን አራቀ

Posted: 19 Apr 2023, 10:49
by wazzupdog
ኢዜማና አብን የአማራን ህዝብ ሆን ብለው አደናግረው ትግሉን ያስተጓጎሉ የኦሮሙማ ቅጥረኞች ናቸው