Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የመከላከያ ሠራዊት በአማራ ክልል አላስፈላጊ መስዋእትን ባይከፍል መልካም! ይልቅ ከህዝቡ ጋር ቢዋሀድ እና ኢትዮጵያን ቢያድን መልካም!

Post by Jirta » 19 Apr 2023, 05:35

አራጅ ሰው በላ ኦነግን ለመታደግ ንፁሃንን አምሐሮችን መግደል መጨፈፍ ትክክል አይደለም!
ቆማችሁ አስቡ:: አበባው እንደሆንነገም ሲሸነፍ እንደልማዱ አልቅሶ ወደ አማራ መመለሱ አይቀሬ ነው::
እውነት አለን ጥያቂያችን ፍትህ በህይወት የመኖር እንጅ ድሎት እና ስልጣን አይደለም::