Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የአብዮቱ ጉዳይ...

Post by DefendTheTruth » 18 Apr 2023, 15:34

ተማሪዎች ስር ተሸሸገ፣ ፈተና እንዳይወስዱ አደረገ፣ አላዋጣዉም።

ታጣቂዎችን ወደ ኦሮሚይ በሕገወጥ መንገድ አስገብቶ እልቅት አስነስቶ በሱ ስር ተሸሸጎ ለማለፍ ሞከረ፣ ከሸፈበት።

ቤተክርስቲያን ስር ተሸሽጎ ለማልፍ ሞከረ፣ አፍሮ ተመለሰ፣ ከሸፈ።

ሚንልክ አደባባይ ወጥቶ በአደባባይ፣ መርዬ ሚንልክ ነዉ አለ ና ለፈፈ፣ የሰማዉ ጠፋ፣ አፍሮ ወደ ቤቱ ተመለሰ፣ ከሸፋ።

ትጥቅ ለማስፈታት ነዉ ብሎ ብጥብጥ ና ዉከት አስነስቶ በሱ ስር ተሸሸጎ ለማለፍ ሞከረ፣ አይመቱ ምት ተመትቶ ተመለሰ፣ ለማንሰራረትም ከሁን ቧሃላ ረጅም ጊዜ ይወስድበታል።

እዚያዉ ተኝቶ ይንፈራገጥ።

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብዮቱ ጉዳይ...

Post by Abere » 18 Apr 2023, 16:39


የአብዮቱ ጉዳይ አብይ አህመድን እና ብርሃኑ ጁላን እንቅልፍ ነስቷቸዋል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአብዮቱ ጉዳይ...

Post by DefendTheTruth » 21 Apr 2023, 07:24

አብዮቱ እየተንገዳገደ ና በዉሸት ና ቅጥፈት እየተመራ ወደ ገደል ኣቀና!
Post uses old photo of Ethiopian troops to falsely claim invasion of Amhara region

Post Reply