Page 1 of 1
መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
Posted: 18 Apr 2023, 11:14
by Abere
መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
Re: መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
Posted: 18 Apr 2023, 19:21
by Abe Abraham
Abere wrote: ↑18 Apr 2023, 11:14
መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
በተፈጠረው የጸጥታ ክፍተት ተጠቅመው የወንጀል ስራ የሚፈጽሙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ሆኖ ግን የ ሕሜድቲ ፈጥኖ ደራሽ/ኣል-ዳዕም ኣል-ሰሪዕ/Rapid Support Forces ባሁኑ ወቅት ጸረ-ኢትዮጵያ ጥቃት ሊፈጽም ምንም ምክንያት የለውም ።
Re: መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
Posted: 18 Apr 2023, 20:33
by Abere
በርካታ ሱዳናዊያን አብይ አህመድን እያዘለፉ እና እያወገዙ በመናገር የተለያዩ ቪድዮዎች ወጥተዋል። ከአብይ አህመድ ጋር ችግር አለባቸው። ለምን?
Abe Abraham wrote: ↑18 Apr 2023, 19:21

Posted: 18 Apr 2023, 22:10
by Abe Abraham
Abere wrote: ↑18 Apr 2023, 20:33
በርካታ ሱዳናዊያን አብይ አህመድን እያዘለፉ እና እያወገዙ በመናገር የተለያዩ ቪድዮዎች ወጥተዋል። ከአብይ አህመድ ጋር ችግር አለባቸው። ለምን?
Abe Abraham wrote: ↑18 Apr 2023, 19:21
Abere wrote: ↑18 Apr 2023, 11:14
መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
በተፈጠረው የጸጥታ ክፍተት ተጠቅመው የወንጀል ስራ የሚፈጽሙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ሆኖ ግን የ ሕሜድቲ ፈጥኖ ደራሽ/ኣል-ዳዕም ኣል-ሰሪዕ/Rapid Support Forces ባሁኑ ወቅት ጸረ-ኢትዮጵያ ጥቃት ሊፈጽም ምንም ምክንያት የለውም ።
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊ ከለውጥ በጓላ በሱዳን ባደረገው ሸምጋይነት በብዙ ሱዳናውያን በጣም ይወደዳልና ይመሰገናል ።
ከዚያም ባሻገር ሱዳናውያን ግብጽ ግዛታቸው ደፍራ "ሓላይብና ሸላቲን" የሚባሉ ቦታዎች ይዛ በየህዳሴ ግድብ ጉዳይ ሱዳን የግብጽ ኣቋም እንድትወስድ ጫና ስታደርግ ደስ ስለማይላቸው " ኣስዩብያ ኡኽት ቢላዲ/ኢትዮጵያ የሃገሬ እህት " የሚል መፈክር ኣንስተው በንዴት በኢትዮጵያ ጎን ይቆማሉ ።
ይህ ሱዳናውያን ባሁኑ ወቅት እንደ ህዝብ በየኢትዮጵያ መሪና ኢትዮጵያ እንደ ኣገር ልዩ ጥላቻ የላቸውም ለማለት ነው ።
-
Re: መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
Posted: 18 Apr 2023, 22:28
by sun
Abere wrote: ↑18 Apr 2023, 11:14
መፈንቀለ መንግስት እያደረገ ያለው የሱዳን ወታደራዊ ክፍል በካርቱም የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅሟል። ለምን? ኢትዮጵያን ወይስ አብይ አህመድን ጥላቻ?
The fact is that they hate paranoid chest pumping extremists like you who are always preaching hate and agitating warfare and violence both in side and outside from the bottom of their heart but never hating Ethiopian and the peace loving friendly Prime Minister. Just learn how others think and look at your miserable extremist conflict manufacturing factory cheesy ar$$ baboon.