መላ በሉ እስቲ መላ ከዓጋሜ ብሷል ጋላ
Posted: 17 Apr 2023, 17:43
ኦሮሞን ለመሳድበ ብዬ ሳይሆን ያለንበት ጊዜ ድሮ የሚባል ነገር እንዳስታውስ ስላረገኝ ነው:: የሆነው በዘመነ ደርግ ነው:: የኦሮሞ ነጋዴውች ትንሽ የተቀደደች ብር አንቀበልም እያሉ ስላስቸገሩ አዲስ አቤ
መላ በሉ እስቲ መላ
ከጉራጌ ብሷል ጋላ
እያለ ምሬቱን ይገልጽ ነበር::

መላ በሉ እስቲ መላ
ከጉራጌ ብሷል ጋላ
እያለ ምሬቱን ይገልጽ ነበር::