Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Abere, you are put on notice!

Post by DefendTheTruth » 17 Apr 2023, 16:39

You take or leave it, on your own risk!


Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abere, you are put on notice!

Post by Abere » 17 Apr 2023, 17:35

DDT,

እኔ ከኦነግ ከምርኮኛው ኮሎኔል ጌትነት ጋር ምን አለኝ? እርሱ እና እንደ ጅ/ል አበባው ታደሰ ያሉት የሆድም የኦነግ ኦሮሙማ ምርኮኞ ባሪያዎች ናቸው። አሁን ምን ችግር ስለተፈጠረ ነው ይኸ ሁሉ እረጭ እረጭ? ጎበዝ እና ጀግና ከሆነ ለምን ትግራይ ዘልቆ ትጥቅ አያስፈታም ወይም ወለጋ ሂዶ ህጻናት እና እናቶች የሚገድሉትን አያስፈታም? ደግሞ አለማፈሩ የመጨረሻው የኢትዮጵያዊነት ምሽግ መከላከያ ነው ሲል? ቂቂቂ ፈሪ ቦቅቧቃ ከእንደም ሁለት 3 ጊዜ እግሬ አውጭኝ እያለ ከትግራይ ሲፈረጥጥ ኡኡ የአማራ ህዝብ ድረስልኝ አልቻልንም ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ የመጨረሻ ምሽግ የሆነው አማራ ፋኖ ነው ነፍሱን ያዳናው። ሰው ይስቅብናል አለማለታቸው ይሰቀጥጣል።

ለማንኛውም የኦነግ ኦሮሙማ መከላከያ ምን አስጨነቀው - ከፈለገ ዕድሉን ይሞክር። አማራ መሳርያ ከመፍታት የሚደርስበት 100% የመጥፋት ዕድል ሲሆን ከመሳርያው ጋር ከተዋደቀ ግን 5% የጦርነት መጥፎ ገጽታዎች ናቸው። ጥፋቱ አማራ ክልል ብቻ አይቀርም ሌሎች በኦሮሙማ በሚፈነጭባቸው የኦሮሙማ ሰፈሮች እነ ወለጋ እና ወዘተ ይዘልቃል።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abere, you are put on notice!

Post by Abere » 17 Apr 2023, 17:42

ምርኮኛው ጅ/ል አበባው ታደሰ እና ሆድ አደር ኮ/ል ጌትነት የሚሞቱላት አገር ዜጎች ይህን ይመስላሉ። የዘማንችን የሩዋናዳ ጀኔራሎች እና ኮሎኔሎች።


Post Reply