Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አስገራሚው የሱዳን ፕሮክሲ ጦርነት? ነገሩ እንዲህ ነው!

Post by Horus » 17 Apr 2023, 15:31

አል ቡርሃን፣ ግብጽ፣ እስራኤል እና አሜሪካ በአንድ ቡድን ቆመዋል ። አሜሪካ ሩሲያና ቻይናን ካፊርካ ቀንድና ቀይ ባህር ለማባረር ስለሚታገል። ሩሲያና ቻይና አሜሪካንን ከቀጠናው ለማባረር ስለሚታገሉ ።

ኢሚሬት ግብጽን ካረብ መሪነት ለማባረር ስለሚታገሉ የፈጥኖ ደራሹ ደጋፊ ነቸ ። አቢይ አህመድ የኢሚሬት ተመጽዋች ስለሆነ የሚቆመ ከፈጥኖ ደራሹ ጋር ነው ። (ይህ አጠራጣሪ ነው)። ኤርትራ ጸረ አሜሪካ መሆንዋ ብቻ ሳይሆን ትህነግ ከሰፈሩ ተባሮ የኢትዮ ሱዳን ድምበር በአማራና ኤርትራ እንዲያዝ ስለሚታገልሉ ኤርትራ በግልጽ የፈጥኖ ደራሹ ደጋፊ ነው። አቢይ አህመድ ባንድ በኩል አማራብ እየታገለ፣ ከኤርትራ ጋር ጥሩ ግንኙነት ላይ ሳይሆን፣ ባንድ በኩል ካሜሪካ ጋራ እየተሞዳመደ ለግዜው የግብጽን ግፊት ለመቋቋም ከፈጥኖ ደራሹ ጋር ቢቆምም ተቃርኖ ያለበት አቋም ነው ።

አቢይ ይህን መሰል ልፍስፍስ አቋም ላይ የወደቀው ወያኔ አጥፍቶ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ በወረሞ ፖለቲካው ሳቢያ ስላልቻለና ካምራና ኤርትራ ጋር መቆም ስላልቻለ ነው። ዶሜስቲክ ፖለቲካ ዲፕሎማሲን ይጫናል የሚባለው ለዚህ ነው ። አገሩን ጥሩ የማይመራ ጠንካራ የውጭ ዲፕሎማሲ ሊኖረው አይችል።
Last edited by Horus on 18 Apr 2023, 13:38, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስገራሚው የሱዳን ፕሮክሲ ጦርነት? ነገሩ እንዲህ ነው!

Post by Horus » 18 Apr 2023, 13:37

ከጥቂት ቀናት በፊት አቢይ አህመድ ፈጥኖ ደራሹን ይደግፋል ሲባል ያ አቋም ተቃርኖ ያለበትና አቢይ ካሜሪካ ተቃርኖ ይቆማል ማለት አይታመንም ብዬ ነበር ። ይህው ዛሬ ላይ አቢይ አል ቡርሃንን ይደግፋል እየተባለ ነው ። ይህ አቢይና አማራ ካላቸው አብሮ መቆም ጋር የተይያዘ ነው ። ያ ማለት ደሞ የአቢይን ኢሳያስ መለያየትን ያሳያል ።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አስገራሚው የሱዳን ፕሮክሲ ጦርነት? ነገሩ እንዲህ ነው!

Post by Abere » 18 Apr 2023, 13:52

የሱዳን ጦርነት ብዙ ምስጢር አጋለጠ እንጅ። የአብይ እና የኢሳይያስ አቋምም የተቃረነ ሆነ እኮ። አሁን በትረ-መንግስትነት በእጁ እየገባ ያለው ሄመቲ የአብይ አህመድ ኢምባሲ እና መኪናዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል በመውደቅ ላይ ያለ አል ቡርሃን የተሰፋ መቁረጥ ጥቃት በኤርትራ ኢምባሲ ሊፈጽም ይችላል - ምናልባት በሰአታት የአፈሙዙ ላንቃ ካልተዘጋ። በቀጣዩ በምስራቅ አፍሪካ ምን ይፈጠር ይሆን? የአብይ አህመድ ወረሙማ መንግስት ከአማራ ህዝብ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። ብአድን እና መዋቅራዊ አገዛዙ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ሽባ (paralyzed)ሁኗል- ተወግዷል (defeated) ማለት ይቀላል።

Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስገራሚው የሱዳን ፕሮክሲ ጦርነት? ነገሩ እንዲህ ነው!

Post by Horus » 18 Apr 2023, 13:57

Abere wrote:
18 Apr 2023, 13:52
የሱዳን ጦርነት ብዙ ምስጢር አጋለጠ እንጅ። የአብይ እና የኢሳይያስ አቋምም የተቃረነ ሆነ እኮ። አሁን በትረ-መንግስትነት በእጁ እየገባ ያለው ሄመቲ የአብይ አህመድ ኢምባሲ እና መኪናዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል በመውደቅ ላይ ያለ አል ቡርሃን የተሰፋ መቁረጥ ጥቃት በኤርትራ ኢምባሲ ሊፈጽም ይችላል - ምናልባት በሰአታት የአፈሙዙ ላንቃ ካልተዘጋ። በቀጣዩ በምስራቅ አፍሪካ ምን ይፈጠር ይሆን? የአብይ አህመድ ወረሙማ መንግስት ከአማራ ህዝብ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። ብአድን እና መዋቅራዊ አገዛዙ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ሽባ (paralyzed)ሁኗል- ተወግዷል (defeated) ማለት ይቀላል።
አበረ፣
ነገሮች ሁሉ የተያያዙ ናቸው! ይህን ስማ! ጦርነቱኮ የአሜሪካን ሩሲያ፣ የግብጽና ኢትዮጵያ ጦርነት ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አስገራሚው የሱዳን ፕሮክሲ ጦርነት? ነገሩ እንዲህ ነው!

Post by Abere » 18 Apr 2023, 17:49

ሆረስ፤

ትንታኔውን አደመጥኩት። እንደ እኔ ሱዳን የግብጽ እና የኢትዮጵያ መቆራቋሻ የጦር ሜዳ ቦታ ትሆን ዘንድ ታስቦበት አይመስለኝም። ምክንያቱም የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ ጥገኛ ስለሆነች የፓለቲካ ሞገስ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ አገር አይደለችም። አብይ አህመድ ይህን አድርግ ይህን ያህል ዶላር ይሰጥሃል ከተባለ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅበት። የአባይ ግድብ የፓለቲካ ቁማር አስይዞ የሚጫወትበት ጉዳይ ነው። እርሱ የአባይ ግድብ እንደት ተደርጎ ወደ ኦሮምያ ይካለላል ነው እንጅ እንደት አድርጎ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም ያስከብራል የሚለው እራስ ምትቱ አይደለም። ሊኖረው የሚችለው አንድ ምርጫ ነው - እርሱም ግብጽን ይደግፋል ምክንያቱም ከግብጽ ጀርባ ያሉትን መደገፍ ስላለበት ። ግብጽ እራሷ የኦነገ ባለውለታ አገር ስለሆነችም ጭምር።

በትክክልም አበይ አህመድ የአል ቡርሃን ደጋፊ ነው። አል ቡርሃን ዘንድ ስልክ ደውሎ አልፋሽጋን የእጅ መንሻ ሰጥቷል። አሁን የሚዘዋወረው ወሬ አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል እንድሉ አል ቡርሃን ጥገኝነት አብይ አህመድን ጠይቆ ሸሽቶ አዲስ አበባ ይመጣል ይባላል - ለእራሱ ቀውጢ ላይ ያለሰው።

Horus wrote:
18 Apr 2023, 13:57

Post Reply