Page 1 of 1
ያቢይ አህመድ ወረሙማ መንግስት የጉራጌን ሕዝብ በአፈሳ በማሰር ትግሉን ማስቆም ፈጽሞ አይችልም !
Posted: 17 Apr 2023, 14:29
by Horus
Re: ያቢይ አህመድ ወረሙማ መንግስት የጉራጌን ሕዝብ በአፈሳ በማሰር ትግሉን ማስቆም ፈጽሞ አይችልም !
Posted: 17 Apr 2023, 15:13
by Abere
ትርፉ ቂም ይሆናል እንጅ ወረሙማ ማንንም ማንበርከክ አይችልም። እብሪተኞች በመጨረሻ የዘሩትን ግፍ እንደሚያጭዱ ታሪክ ምስክር ነው። ይህ ጨፍጫፊው ወሮሙማ የመጨረሻ የውድቀት ዘመን መገለጫ ነው።