Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19172
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞቶ፥ እንደተነሳ፥ሁሉ፥ ወያነም፥ በንፋስ፥ የተበተነ ዱቄት፥ከሆነ፥ በኻላ፥ ተሰብስቦ፥ ዱቄት፥ሆኗል፤

Post by Axumezana » 17 Apr 2023, 06:21

ሞቶ፥የተነሳው፥ እየሱስ፥ ክርስቶስ፥ አለምን፥ ሁሉ፥ ከሃጥያት፥ ሞት፥ እንዳዳነ፥ሁሉ፥ ወያነም፥ ኢትዮጵያን፥ ከመፍረስ፥ ያድናታል።


https://www.youtube.com/live/BGMalLv_L38?feature=share
Last edited by Axumezana on 17 Apr 2023, 09:55, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞቶ፥ እንደተነሳ፥ሁሉ፥ ወያነም፥ በንፋስ፥ የተበተነ ዱቄት፥ከሆነ፥ በኻላ፥ ተሰብስቦ፥ ዱቄት፥ሆኗል፤

Post by Abere » 17 Apr 2023, 09:32

ምነው በሳቅ ባታፈነዳን - አክሱምዒዛና። ከመቸ ወዲህ ነው ገንጣይ አስገንጣይ የኢትዮጵያ መድህን የሆነው?!

ወያኔ ከሞት ከተነሳ እነ ስዩም መስፍን እና ዐባይ ጸሀዬ ለምን 1ሚልዮን ሙታን ተገዳላይ ይዘው አልተነሱም? ክክክክክ :lol:

እውነቱ ይህ ነው - ወያኔ የሞት ሞት ሙቷል። እንደ ዱቄት ተበትነው ከጠፉ በኋላ አብይ አህመድ ወደ ሌላ የዱቄት አይነት በመቀየር የግርድና ቂጣ ሊቡኩና እና ሊጋገሩ እንድችሉ ሁኗል። በቀላል አማርኛ እሌት ዱቄት ሁነዋል። እሌት ዱቄት ለርሚጦ ( የባርያ /ገረድ እራት ቂጣ ) የሚሆን ነው። አንድ አንድ ጊዜ የውሻ እራት ይሰራል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19172
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞቶ፥ እንደተነሳ፥ሁሉ፥ ወያነም፥ በንፋስ፥ የተበተነ ዱቄት፥ከሆነ፥ በኻላ፥ ተሰብስቦ፥ ዱቄት፥ሆኗል፤

Post by Axumezana » 17 Apr 2023, 10:05

አለቃ፥ አበረ፥ ወይንን፥ መጥላት፥ መብትህ፥ ነው፥ ነገር፥ ግን፥ በወያነ/ እህአድግ፥ለሃያ፥ሰባት፥ አመታት፥ ትምራ፥ የነበረችው፥ ኢትዮጵያ፥ ሰላም፥ የተረጋጋችና፥ በእድገት፥ጎዳና፥ እንደነበረች፥ የምትክድ፥ አይመስለኝም።የወይንና ፥ የPP ጥምረት፥ አገር፥ እንደምያድን፥ አያጠራጥርም።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞቶ፥ እንደተነሳ፥ሁሉ፥ ወያነም፥ በንፋስ፥ የተበተነ ዱቄት፥ከሆነ፥ በኻላ፥ ተሰብስቦ፥ ዱቄት፥ሆኗል፤

Post by Abere » 17 Apr 2023, 10:22

አክሱምዒዛና

በዘመነ ወያኔ ኢትዮጵያ ጤናማ እና ሰላም አገር አልነበረችም። ችግር እና ግጭት አንገፍጥጣ ያረገዘች አገር ነበረች። ወያኔ ጤናማ ስርዐት እና ህገ-መንግስታዊ አገር ቢፈጥር ያየናቸው እኩይ ትሩፋቶች ባልተከሰቱ ነበር። ለምሳሌ 1ኛ ወያኔ ኢ-ርቱዕ ወይም ህገ ወጥ ህገ መንግስት እና የጎሳ ክልል መፍጠር 2ኛ አገርን ያህል ትልቅ ጉዳይ አንድን ግለሰብ ብቻ ፈላጭ ቆራጭነ እና ተመላኪ ማድረግ::እኔ የወያኔ ኢትዮጵያ የምመለከታት የአንድ ሌባ ቤተሰብ አባላት የኑሮ ሁኔታ አይነት ነው። በሌባ ቤሰብ ዘንድ ምንም አይነት ረሃብ፥መታረዝ እና ዕጥረት የለም። የተሰረቁት ቤተሰቦች ግን ረሃቡ እና መታረዙ ይሰፍናል። የጠገበ ለራበው አያዝናም መሆኑ ነው ወያኔን ማሞገስ። Both TPLF/EPRDF and OLF/PP are undesirable entities they all have to be removed from the face of Ethiopia.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19172
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞቶ፥ እንደተነሳ፥ሁሉ፥ ወያነም፥ በንፋስ፥ የተበተነ ዱቄት፥ከሆነ፥ በኻላ፥ ተሰብስቦ፥ ዱቄት፥ሆኗል፤

Post by Axumezana » 17 Apr 2023, 10:33

አለቃ፥ አበረ፥ እኔና፥ አንተ፥ በሃሳብ፥ በብዙ፥ ነው፥ የምንለያዬው፥ በጥቂቱ፥ ነው፥ የምንግባባው፥ ግዜ፥ ደጉ፥ የማናችን፥ ሃሳብ፥ ትክክል፥እንደሆነ፥ ግልጥ፥ ያደርገዋል።

Post Reply