Page 1 of 1
አማራ ወጣ!! ፋሲካ ለኢትዮጵያ!
Posted: 16 Apr 2023, 23:27
by Union
Re: አማራ ወጣ!! ፋሲካ ለኢትዮጵያ!
Posted: 16 Apr 2023, 23:53
by Horus
union wrote: ↑16 Apr 2023, 23:27
ወረሞ አማራን ለመውጋት ቢነሳ የቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ካማራ ጋር እንደ ሚቆም ብርሃኑ ጀላ ማወቅ አለበት ።
Re: አማራ ወጣ!! ፋሲካ ለኢትዮጵያ!
Posted: 18 Apr 2023, 08:08
by Union
በዚህ አጋጣሚ፣ በጣም የገረመኝ ነገር የጉራጌ አክትቪስቶች ከአማራጋ መቆም አለብን እያሉ በሰፊው ደቡቡን እና መላ ኢትዮጵያዊያንን በወኔ እየቀሰሱ ነው። አንተ ከዚህ በፊት እዚህ ቪድዮአቸውን የለጠፍካቸውንም ጨምሮ።
የደቡብ እና ጉራጌ መከላከያ አባሎች ወደ ፋኖ መቀላቀላቸውም ትልቁ ምልክት ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ትላንት የተወለደ የሚስላቸው ደንቆሮች ናቸው የዚህ ህዝብ መሪ ነን እያሉ ያሉት
Horus wrote: ↑16 Apr 2023, 23:53
union wrote: ↑16 Apr 2023, 23:27
ወረሞ አማራን ለመውጋት ቢነሳ የቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ካማራ ጋር እንደ ሚቆም ብርሃኑ ጀላ ማወቅ አለበት ።
Re: አማራ ወጣ!! ፋሲካ ለኢትዮጵያ!
Posted: 18 Apr 2023, 08:38
by Union