Page 1 of 1

Must Watch: ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን እንድትለቅ ተጠየቀች

Posted: 16 Apr 2023, 21:17
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን እንድትለቅ ተጠየቀች

Posted: 16 Apr 2023, 21:40
by Horus
Thomas H wrote:
16 Apr 2023, 21:17
Please wait, video is loading...
ይህኮ ዝም ብሎ ቀልድ አይደለም! የአቶ አቢይና አዳነች ወረሙማ ተረኞች አንድ ጋዜጠኛ ይህን ቢላቸው ያስሩታል፣ ይገርፉታል ። አዳነች እንደ አንዲት እናት ለመውደቋ ምስክሩ ይህ ህጽን ነው ። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩት የኢትዮጵያ ህጻናት ይህ ነው ላዳነችና አቢይ አህመድ ያላቸው እውቀትና ትዝታ ! አቢይም ቢሆን እንደ አንድ አባት መወደቁን በዚህ ይወቀው! This is powerful stuff!

Re: Must Watch: ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን እንድትለቅ ተጠየቀች

Posted: 16 Apr 2023, 22:07
by sun
Thomas H wrote:
16 Apr 2023, 21:17
Please wait, video is loading...
That is the time when thomas the pig starts flying. :lol:


Re: Must Watch: ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን እንድትለቅ ተጠየቀች

Posted: 16 Apr 2023, 22:18
by Abere
የሁለት አለም ስዎች ---- 1ኛዋ ከከተማ ወደ ጫካ ገጠር 2ኛዋ ከከብት ዕረኛነት ወደ ከንቲባነት። አጃኢብ።