Page 1 of 1

የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 16 Apr 2023, 02:09
by Horus
እና መላ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ተነስቶ ማስወገድ ያለበት ካንሰር ።

Re: የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 16 Apr 2023, 18:10
by Abere
የዐብይ አህመድ 5 አመታት ትሩፋቶች ግጭት፤ዕልቂት፤ ረሃብ ጠኔ፤መናጢ የኢኮኖሚ እርዛት፤ የሞራል ውርደት ወዘተ እኩይ ክስተቶች ናቸው። ይህ ምስለ ሰይጣን በወረሞ ስም ተሸፍኖ እንድሁም ጥቂት በማይባሉ ወረሞዎች ተደግፎ ነው በሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ወረሞ ባልሆኑት ዜጎች ላይ የግፍ አይነቶችን እያፈራረቀ እንደ ዶፍ የሚያወርደው። እጅግ ደፋር ሰይጣን ነው የካድሬዎቹም አፍ እጅግ የቆሸሹ የጥፋት በቀቀኖች ናቸው። ለምሳሌ በቅርቡ አንድ ወረሞ ነኝ የሚል ኮሎኔል አማራ፤ትግሬ ጉራጌ የሚባል የለም ምድሩ ሁሉ የወረሞ ነው ብሎ የፋና ወጊ ፕሮፓጋንዳ እንድ ነዛ በአብይ አህመድ ታዞ ነበር። አማራ ደብረብርሃን ከተማ ሬዘርቬሽን ብቻ ይወሰናል ብሎ ሳያፋር አፉን ሞልቶ ያወራል። በጣም የሚያስቀው በብዛትም ወይም በቁጥር ከወረሞ የሚበልጠው ህዝብ ነው በወረሞ የሚሰለቀጥ የሚዋጠው። አቅሙን አያውቅ ሸክሙን መሆኑ ነው። ወረሙማዎች ኢትዮጵያን አንድ ኢንች(ሳንቲ ሜትር) መምራት ከማይችኩበት ደረጃ ላይ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በህዝብ ኅሌና ተገርስ ሰዋል - ለምሳሌ አማራ ክልል ውስጥ ብልጽግና የሆነ ግለሰብ ሊጥ እንደሚደፋ ውሻ ሁሉም ወግድ ልክስክስ ጥፋ ከፊቴ እያለው ነው። እልፍ አእላፍ ወረሙማ ኦነግ ሰራዊት አማራ ክልል እየገባ ነው ዳሩ ግን የገባው ሁሉ መመለሱን እግዜር ያውቃል። ይለቀማል አንድ በአንድ።

Re: የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 16 Apr 2023, 18:17
by Horus
ዉሃ ጠማኝ ስላለ በጥይት የተደበደበው የጉራጌ ሕዝብ !

Re: የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 30 Jun 2026, 03:28
by eden
Horus wrote:
16 Apr 2023, 02:09
የአቶ
lol

Re: የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 30 Jun 2026, 06:44
by Right
Edu,

You are torturing Horsie relentlessly. Uncharacteristically, he is avoiding you and defending his own threads at any cost.

Remember those remarks “” are his own words. You are exposing him for who he is without adding a single word.
Good job.

Re: የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 30 Jun 2026, 08:44
by Misraq
eden wrote:
30 Jun 2026, 03:28
Horus wrote:
16 Apr 2023, 02:09
የአቶ
lol
ለአስርት አመታት ተምሮ ተመራምሮ ዶክተር የደረሰን አንድ ባለ ምጡቅ አእምሮ "እቶ" ብሎ ማዋረድ ስህተት ነው። ብልግናም ነው።

Re: የአቶ አቢይ አሀመድ ወረሞ ብልግና አገዛዝ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት

Posted: 30 Jun 2026, 08:50
by Selam/
ይኸ ጥፍጥፍ ካድሬ ኦሮሞዎችን “ወሮሞ” እያለ፣ እኔን “ውራጌ”አትበሉኝ ሲል ይገርማል። ምን ዓይነት ጊንጥ ነው?

Posted: 01 Aug 2026, 00:34
by eden
Selam/ wrote:
30 Jun 2026, 08:50
ይኸ ጥፍጥፍ ካድሬ ኦሮሞዎችን “ወሮሞ” እያለ፣
ጊንጥ
lol