Page 1 of 1

ኢታማጆር ሹሙ በጥይት ሲቆላ ሀይል መደባለቅ አለ ካለ በኋላ ከሀላፊነት ሸሽቶ ፈረጠጠ!!

Posted: 15 Apr 2023, 15:18
by gearhead
የአብይ ጸጥታ ለአምስት አመታት በርግዶ የከፈተውን የጽንፈኞች የኘሮፖጋንዳ አውታሮች የሚቀጸፉበትን መንገድ ሳይቀይስ በደፈናው የሀይል መደበላለቅ አለ ብሎ እራሱን ከሀላፊነት ማራቁ በጥይት ለሚቆላው ወታደሩ እንኳን ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት አለመቻሉን በገሀድ ያመለክታል!!

ብሄር ብሄረሸቦች እራሳቸውን የሚከላከሉበትን ሚዲያንም ያጠፋው በራሱ በአብይ የሚመራው ፀጥታ በትኖታል። ሁሉን የተቆጣጠረው የጽንፈኞች የፕሮፖጋንዳ አውታር የአማራን ክልል መሪዎች አሸብሮ መደበላለቁን መፍጠር ብቻ ሳይሆን ያቀሩትንም ሳይቀር ውሳኔ አልባ አሸብራኪ አርጎ አሽመድምዷቸዋል!!

ይህ ስለሆነ አወቃቀሩ አዲስ የሆነ፣ በቁርጠኛ ብሄር ብሄረሰቦች የተሞላ ቋሚ ሀይልና መዋቅር ተመስርቶ እሄንን የኘሮፖጋንዳ መዋቅር እስከተሸሸጉበት አገር ድረስ ገብቶ በሚወዱት ወዳጆችና በሚመኩበት ንብረት አሽመድምዶ በቁም መግደል የግድ ይላል!! አለዚያ ግን ሌላ ልማት አልባ የትርምስ ዘመንና በድህነት መማቅ ነው እንላለን!!


Re: ኢታማጆር ሹሙ በጥይት ሲቆላ ሀይል መደባለቅ አለ ካለ በኋላ ከሀላፊነት ሸሽቶ ፈረጠጠ!!

Posted: 15 Apr 2023, 16:55
by gearhead
የአማራን ክልል'' እኔ ምርጥ'' ነኝ የሚለውን ለአምስት አመት በሙሉ ነፃነት የተለፈፈውን የፋሽስት ዲስኩር ፖለቲካው ይፍታው ብሎን ቁጭ!! ፖለቲካው የሚፈታው ቢሆን ኖሮ: ገና ፕሮፖጋንዳው ሲጀመር የአማራ ክልል ባለስልጣናት ተቃውመው የፕሮፖጋንዳውን መረብ ዋሽንግተን ድረስ በትምህርት፣ በህግ በዲፕሎማሲ መዋቅርና በእጀጅ ጥምዘዛ ይዋጋው ነበር!! እንኳን ዋሽንግተን ፓርላማው ውስጥ የሰገሰጋቸውን አናርኪስቶችን እንኳን ህዝቦች ላይ መሽናት እንዲያቆሙ ማረግ አልተቻለውም!!

አማራን መረን መልቀቁ ሳያንስ፣ ዞሮ የኦሮሙማ መንግስት ነው፣ ጦሩ ኦነግ ነው! እንዋጋዋለን እያሉን ነው!!

Re: ኢታማጆር ሹሙ በጥይት ሲቆላ ሀይል መደባለቅ አለ ካለ በኋላ ከሀላፊነት ሸሽቶ ፈረጠጠ!!

Posted: 15 Apr 2023, 17:22
by Right
Dedeb.
First learn how to write to send your message across.

Re: ኢታማጆር ሹሙ በጥይት ሲቆላ ሀይል መደባለቅ አለ ካለ በኋላ ከሀላፊነት ሸሽቶ ፈረጠጠ!!

Posted: 15 Apr 2023, 17:25
by DefendTheTruth
gearhead,

thank you for sharing this video, it is an eye-opening. Field Marshal Berhanu is not an orator, he is an action man, in my view. We don't see him in public that much, it seems that he is mostly in his office, trying to shape the future of this nation.

There are reports that say the country is building a formidable military power, a guarantor of our national security and territorial integerity in the future, under his command. This is a remarkable achievment and an enormous responsibility.

I don't understand everything you wrote here, but I have an impression that you are somehow pessimistic about the future, in that case you might be on the wrong side of history.

I am the feeling that the worst is behind us, thumbs up!

ጉልበተኞች ተራ በተራ ልክ እየገቡ ነዉ።