Raya Korem Alamata Vehemently Unwelcomes Woyane: No way! to Stealing Our Farmlands
Posted: 15 Apr 2023, 10:50
Raya Korem Alamata Vehemently Unwelcomes Woyane: No way! to Stealing Our Farmlands
የሊጥ ዕቃ (ቡሃቃ-ሙሃቻ) የሰረቀን እርሻችን መጥቶ ሊቀማን አይችልም። የራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ከመቸውም በላይ በንቃት እና በትጋት ወያኔን እግሯን ለመስበር የእራሱን ህዝባዊ ሃይል እያደራጀ ይገኛል። ትግሬዎች ራያን ይፈልጋሉ፤ራያዎች ትግሬዎችን አይፈልጉም የዚህ ምክንያት ደግሞ ትግሬዎች ግንኙነቱ ከማህበራዊ መስተጋብር ተጻራሪ በሆነ መልኩ የራያዎችን የጤፍ እና የባር ማሽላ ማሳ መጥተው ነጥቀው ራያዎችን አፈናቅለው እነርሱ የእራሳቸው እርሻ መሬት ለማድረግ ስለሚፈልጉ ነው። በሌላ መልኩ ትግሬዎች በገባያ ላይ ከራያዎች ጤፍ መሸመት እና ባርማሽላ እሸት መግዛት ሳይሆ ራያ ሂደው ነጥቀው ጤፍ ማምረት እና ባርማሽላ መቁረጥ ስለሚፈልጉ ነው። This is an intent of burglary. የኮረም አላማጣ ራያ ችግር ህዝብ በደንብ ሊረዳው ይገባል። ኢ-ማህበራዊ መስተጋብር ነው ወያኔዎች በራያዎች ላይ ለመፈጸም የሚቋምጡት።