Page 1 of 1

የ Axumezana እና sarcasm የትግራይ ጦርነት ውጤት ቁልጭት/Whining/። Ecologically ትግራይ ግን ጥንትም አሁንም ያቺው የምናውቃት ትግራይ ናት።

Posted: 15 Apr 2023, 10:19
by Abere
የAxumezana እና sarcasm የትግራይ ጦርነት ውጤት ቁልጭት/Whining/። Ecologically ትግራይ ግን ጥንትም አሁንም ያቺው የምናውቃት ትግራይ ናት።

Tigray has been ecologically fragile the same since God created land and see in the Genesis.


https://www.yahoo.com/news/war-tigray-w ... 32267.html

Re: የ Axumezana እና sarcasm የትግራይ ጦርነት ውጤት ቁልጭት/Whining/። Ecologically ትግራይ ግን ጥንትም አሁንም ያቺው የምናውቃት ትግራይ ናት።

Posted: 15 Apr 2023, 13:30
by Axumezana
አለቃ፥ አበረ፥ ትግራይ፥ ታሪካን፥ማነትዋን፥፥ ራስ፥ገዝነትዋን፥ የወደፊት፥ ህልሟንና፥ ራዕይዋን፥ ለማስጠበቅ፥ ክቡር፥ መስዋዕትነትን፥ ከፍላለች፥ በሚቀጥሉት፥ አምስትና፥ ሰባት፥ አመታት፥ ከጦርነት፥ በፊት፥ ከነበረችበት፥
ሁለት፥ እጥፍ፥ ታድጋለች። በሁለተኛው፥ የአለም፥ ጦርነት፥ ጀርመንና፥ ጃፓንን፥ አስታውስ፤