ሰበር ዜና ፡ አብዮት አህመድ አሊ በጎንደር የሚገኘውን የፋሲል ግንብ ዘጋው
Posted: 14 Apr 2023, 20:03
አብዮት አህመድ አሊ በቅርቡ ጎንደር በሄደበት ጊዜ የፋሲል ግንብ ሰራተኞችን አባሮ በእድሳት አስታቦ የተባበሩት መንግስታትን ሳያማክር ሁሉንም ቆላልፎ አዲስ አበባ እንደተመለሰ ዜናው እየወጣ ይገኛል። የቦታውን ታሪክ ለማበላሸት ያቀደው ሴራ አለ የሚሉ ብዙ ናቸው።
