Page 1 of 1

አቀባበሉም ቀዝቀዝ፣ ዜናዉም ቀዝቀዝ

Posted: 14 Apr 2023, 15:38
by DefendTheTruth
አቀባበሉም ቀዝቀዝ፣ ዜናዉም ቀዝቀዝ፣ በንፅፅር ስታይ ማለቴ ነዉ:: እኔን እጀ ቀጨኑ የሶማሌ ወንድም ሕዝብ።

መብቴዉ ጠንክሮ መስራት ነዉ፣ ክብርም ቀጥሎ ይመጣል።