ወያኔ/ትህነግን ገርፎ ያሸነፋት ማን እንደ ሆነ አሁን በአደባባይ ግልጽ ሆነ - የሰሞኑ የዐብይ ግርግር መሰከረ። የአማራ ፋኖ እና ልዩ ኃይል ነው። The Plagiarist PM, plagiarize Amhara Force's Victory.
Abiy Ahmed tried his arse off to disarm Amhara Fano/Liyu, just like his failed attempt of dismantling Ethiopian Orthodox Church, but he gain failed in this regard. Now, Fano is bullish and Orommuma is bearish for every one knew the stinky intent of Orommuma. In stead, Abiy Ahmed exposed on the big elephant in the room which OLF-ENDF was ashamed of telling the truth; and that big elephant is the Amhara force successfully defeated the Tigray-Woyane and rescued the country. The plagiarist PM, attempted to plagiarize the victory of Amhara Forces.
Re: ወያኔን ገርፎ ያሸነፋት ማን እንደ ሆነ ግልጽ ሆነ - የዐብይ ግርግር መሰከረ። የአማራ ፋኖ እና ልዩ ኃይል ነው።Plagiarist PM, plagiarize Amhara Force's Vic
If you have defeated TPLF, no need to rebel against Abiy! Disarm with out any delay !
Re: ወያኔን ገርፎ ያሸነፋት ማን እንደ ሆነ ግልጽ ሆነ - የዐብይ ግርግር መሰከረ። የአማራ ፋኖ እና ልዩ ኃይል ነው።Plagiarist PM, plagiarize Amhara Force's Vic
የወረሙማ የግፍ ጽዋ ያንገፈገፈው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ኃይል ጎን መቆም ብቸኛው አማራጭ ነው። በመውደቅ ላይ የሚገኘው የአብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከፈለግኩኝ ማፍረስ እችላለሁ ባለው መሰረት ከኢትዮጵያዊያኖች ጋር በግልጽ ጦርነት ገብቷል። ዛሬ ከ70 % በላይ የአማራ ልዩ ሃይል እራሱን ከፋኖ ጋር በማጣመር 10 አለቃ ብርሃኑ ጁላን አፍንጫህን ላስ ብሎታል። 10 አለቃ ብርሃኑ የፕሮፓጋንዳ ስራ ለመስራት እና ሌሎችን ለማዘናጋት በወረሙማ ቲቪ ይቀደድ ነበር -ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ስራ መስራቱ ነው። እውነቱ ግን ሌላው ነው የአማራ ሃይል የኦነግን ወራሪ በየሸርጡ እየለቀመው ይገኛል።