2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት፤ የኢትዮጵይ ሕዝብ ዋና ጠላት በብልጽግና ፓርቲ የተደራጀው ፋሺስታዊ የጎሳ ገዢ መደብ ነው
Posted: 14 Apr 2023, 02:04
ሲብላላ፣ ሲንከባለል፣ በ1001 የዳቦ ስም ሲጠራ እዚህ የደረሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል አሁን በማንኛውም ግዜ፣ በማንኛውም መጠንና ቦታ የሚፈነዳ እሳተ ጎመራ መሆኑን የማይቀበሉ ሁለት ክፍሎች ብቻ ናቸው ፤ የግዢው መደብና ያለው የፖለቲካ ሪያሊቲ የሚክድ ሞኝ! በቃ !
እናሳ በዚህ አገር አቀፍ አይቀሬ ትግል፣ ፍልሚያ፣ ጦርነት ወዳጅ ማነው? ጠላት ማነው? ይህ ትግል በማና በማን መሃል ነው? እነዚህ ጥያቄዎች አለመመለስ፣ ለመመለስ አለመፈልግ፣ ከመፈለግ መደበቅ ኋላ ላይ ያስከፍላል!
በሬ ካራጁ ስለሚውል ማለት ነው !
መልሱ አንድ መስመር ነው ። በኢትዮጵያ ያለው ዋና መሰረታዊ ቅራኔ በኢትዮጵያ ሕዝብና በብልጽግና ፓርቲ መሃል ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ጠላት የብልጽግና ፓርቲ ነው ። በዚህ ዋና ኡኒቨርሳል ቅራኔ ስር እልፍ አይነት ሌሎች መለስተኛ ቅራኔዎች አሉ ። ካስፈለገ በጎስ ፖለቲካና በዜጋ መሃል እንበለው፣ በአምባ ገነነትና በዴሞክራሲ መሃል እንበለው፣ የሁሉም መቁጠሪያ ቅራኔና ትግል ያለው በኢትዮጵያ ጠላት የብልጽግና ፓርቲ አገዛዝና በኢትዮጵያ ሕዝብ መሃል ነው ።
ነገ ታሪክ የሚያረጋግጠው ይህን ሃቅ ነው ።