Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9665
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Ethio 251, My Favorite You Tubers, Always Keeping It Real!!

Post by Digital Weyane » 13 Apr 2023, 22:00

ትላንት በማይ ካድራ ስድስት ሞቶ ንፁሃን አማራዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፈው የገደሉ ጁንታዎች፣ ዛሬ የበግ ለምድ ለብሰው ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ በመምሰል አማራን ለማጥፋት እና ወልቃይትን ለመቆጣጠር ሌት ተቀን ሴራ እያሴሩ ነው። የአማራ ህዝብ ከዚህ በኋላ መሸወድ የለበትም ባይ ነኝ። :roll: :roll:

Post Reply