እንቆቅልሽ?
Posted: 13 Apr 2023, 09:53
ፋሲካም አይደል … እስቲ ትንሽ ከፖለቲካው ወጣ እንበል።
አንድኣንዴ በቀለማቸው ኣንዳንዴም በተግባርና ፀባያቸው ለእንስሳት ስም ማውጣት የተለመደ ነው። መውጊያ ቀንዱ ለመጎተቻ የሆነውን፣ ሴት ውንዱ የሚስቅበትን፣ ለፎቶና ለማስታወቂያ ግብዓት ሊሆን እንጂ እንደ ሰው ሊያወራ የሰው መድረክ ላይ ያልወጣውን ይህን የብአዴን በግ ተመልክቼ በማዘን … “ስሙ ማን ይሆን?” ስል ጠየኩ።