Page 1 of 1

ኤርምያስ ለገሠ በፓለቲካ ተንታኝነቱና ዕውቀቱ በጣም የሚመሰገን ነው፤ ግን የኔን ሃሳብ እንዳለ ተቀበሉኝ፥ ሃሳቤን አትሞግቱ የሚል ከሆነ፥ ባለበት ቁጭ ብሎ ልጆቹን ያሳድግ። ትልቅ ስህተት ነው

Posted: 12 Apr 2023, 14:51
by EwnetYashenifal
ኤርምያስ ለገሠ በፓለቲካ ተንታኝነቱና ዕውቀቱ በጣም የሚመሰገን ነው፤ ግን የኔን ሃሳብ እንዳለ ተቀበሉኝ፥ ሃሳቤን አትሞግቱ የሚል ከሆነ፥ ባለበት ቁጭ ብሎ ልጆቹን ያሳድግ። ትልቅ ስህተት ነው፤ አርአያነትም የጎደለው ነው።