Page 1 of 1
ወያኔ ታንክ እና መድፍ እየጎተተች በድጋሜ ለወረራ ወደ ሰሜን ወሎ ለመጓዝ ሞክራ ተመለሰች። ይች ናት ጨዋታ።
Posted: 12 Apr 2023, 11:56
by Abere
ወያኔ ታንክ እና መድፍ እየጎተተች በድጋሜ ለወረራ ወደ ሰሜን ወሎ ለመጓዝ ሞክራ ተመለሰች። ይች ናት ጨዋታ።
አሮጌውን ወደ መከላከያ ግምጃ ቤት ገቢ በማድረግ አዳዲስ እና ዘመናዊ መሳርያ ብርሃኑ ጁላ ሰጥቷቸዋል። በፕሪቶርያው የሬድዋን/አብይ አህመድ ውል መሰረት አማራ ልዩ ሃይል ትጥቅ ይፈታል፤ ትህነግ የተሻለ የጦር መሳርያ እና ሎጅስትክ ይሰጠው ይላል።
Re: ወያኔ ታንክ እና መድፍ እየጎተተች በድጋሜ ለወረራ ወደ ሰሜን ወሎ ለመጓዝ ሞክራ ተመለሰች። ይች ናት ጨዋታ።
Posted: 13 Apr 2023, 08:58
by Assegid S.
Abere wrote: ↑12 Apr 2023, 11:56
ወያኔ ታንክ እና መድፍ እየጎተተች በድጋሜ ለወረራ ወደ ሰሜን ወሎ ለመጓዝ ሞክራ ተመለሰች።
ምናልባትም'ኮ በመሰሪው ጠቅላይ ሚንስትርና በፊልድ ማርሻሉ ትዕዛዝ ፋኖና ልዩ ሀይሉን ከመከላከያ ጋር በጋራ ለመክበብና ለመምታት ታቅዶ ከመተግበሩ በፊት በሌላ ትዕዛዝ የተሻረ እንቅስቃሴ ሊሆን ይችላል። ኣንዱን በኣንዱ ማስመታት ለጠቅላይ ሚንስትሩ ብርቅ አይደለም። በእውነት ኢትዮጵያ በታሪኳ እንዲህ መላ አካሉ በክፋትና ክህደት ህዋስ የተወሰወሰ መሪ አጋጥሟት አያውቅም።
Re: ወያኔ ታንክ እና መድፍ እየጎተተች በድጋሜ ለወረራ ወደ ሰሜን ወሎ ለመጓዝ ሞክራ ተመለሰች። ይች ናት ጨዋታ።
Posted: 13 Apr 2023, 10:31
by Axumezana
አለቃ፥ አበረ፥ ውሽትና፥ ስንቅ፥ እየቀለለ፥ይሄዳልና፥ እውነትን፥ብቻ፥ ብታወራ!
Re: ወያኔ ታንክ እና መድፍ እየጎተተች በድጋሜ ለወረራ ወደ ሰሜን ወሎ ለመጓዝ ሞክራ ተመለሰች። ይች ናት ጨዋታ።
Posted: 13 Apr 2023, 10:42
by Right
What a catastrophic mess.
The clownish PM is overwhelmingly busy to force the Amaharas disarm while leaving the TPLF regroup.
One million people have just died in the stupid war, for this PM Tadiwos Tantu and the Amharas are responsible for it.
Unbelievably stupid.