Page 1 of 1
የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን የደቡብ ኢትዮጵያዊያ ተወላጅ መከላከያ ኃይል አባላት እኛ በአማራ ወንድማችን ላይ አንተኩስም አሉ ።
Posted: 11 Apr 2023, 20:31
by Abere
የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን የደቡብ ኢትዮጵያዊያ ተወላጅ መከላከያ ኃይል አባላት እኛ በአማራ ወንድማችን ላይ አንተኩስም አሉ ። አረመኔው ጸረ-ኢትዮጵያዊው ሰልቃጩ የኦሮሙማ ወራሪ ግን ብቻውን ገጥሞ እየቀመሰ ይገኛል።የፈሰሰው የንጹሃን ደም ጠርቶት የእራሱን ደም በከንቱ ያፈሳል።
Re: የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን የደቡብ ኢትዮጵያዊያ ተወላጅ መከላከያ ኃይል አባላት እኛ በአማራ ወንድማችን ላይ አንተኩስም አሉ ።
Posted: 11 Apr 2023, 20:37
by Union
When I heard that news I said we are back into the 16th century when all Ethiopians were fighting the oromuma OLF types of that time!
The debub Ethiopian soldiers refusal to fight Amara and to even join Fanos in hundreds was not surprising to me but what surprised me the most is the two Hadiya and Sedamo 4-star generals that told abiy to his face that they will not shoot at the Amara and he is wrong about disarming the same Fano that saved them from Tplf, and it would be betrayal of the Amara mothers that fed them. That is powerful because these general are well informed and knowledgable of the basics of our history at least!
History and God took us back to the 16th century!
Re: የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን የደቡብ ኢትዮጵያዊያ ተወላጅ መከላከያ ኃይል አባላት እኛ በአማራ ወንድማችን ላይ አንተኩስም አሉ ።
Posted: 11 Apr 2023, 20:50
by Abere
ግዛኝ ግዛኝ ብለው ሊሸጠኝ አሰበ የሚባል ብሂል ነበር። እንድሁ ነው የዐብይ አህመድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ህዝብ ደረቱን ለጥይት ሙሉ ልቡን ሰጥቶ ደገፈው። አጅሬው ግን ለኦሮሙማ ሊሸጠው ፈለገ ድፍን (ብዙሃኑን) የኢትዮጵያ ህዝብ።
የኦሮሙማውን አራዳ ዐብይ አህመድ ጉዳይ እኮ ሁሉም ነቃበት። ተራ በተራ ሊጨረስ ያሰፈሰፈ መሆኑ ተጋለጠ። እስኪ ተመልከት ከ1 ወር ተኩል ባነሰ ጊዜ አስደንጋጭ የሆኑ በርካታ የኦሮሙማ ፕሮጀክቶች ሞከረ - ሃይማኖት ማፍረስ፥ አድስ አባባ ማፈናቀል፥ ኦሮሙማ ሰንደቅ አላማ በኢትዮጵያ መዲና መስቀል፤ ኢትዮጵያን ከፈለግሁ አፈርሳታለሁ የፓርላማ አዋጅ፤ ከኦሮምያ እና ትግሬ በስተቀር ሌላው ባዶ እጁን ይጠብቀን፤ ወዘተ ቅዠት። ማንም ከኦሮሙማ ጽንፈኛ መከላከያ በስተቀር ይህን የሚቀበል ሊኖር አይገባም። Abiy Ahmed is planning Rwanda 2.00 and no army should participate in this heinous crime
union wrote: ↑11 Apr 2023, 20:37
When I heard that news I said we are back into the 16th century when all Ethiopians were fighting the oromuma OLF types of that time!
Re: የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን የደቡብ ኢትዮጵያዊያ ተወላጅ መከላከያ ኃይል አባላት እኛ በአማራ ወንድማችን ላይ አንተኩስም አሉ ።
Posted: 11 Apr 2023, 21:48
by Horus
አበረ፣
1
ይህ ገና መጀመሪያው ነው! ያማራ አመጽ ጥርስ ነክሶ በዚህ ከቀጠለ መላ ኢትዮጵያ ከኋላው ይሰለፋል። የራሳቸው ጦርና ድርጅት የሌላቸው ትናንሽ ጎሳዎች ዝም የሚሉት የወረሞን ስልቀጣ ደግፈው ወይም ሳያውቁ ቀርተው አይደለም፤ ትክክለኛው የሃይል አሰላለፍና ሚዛን በመጠበቅ እንጂ! ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ስለሚያር ማለት ነው። መላ ደቡብ በወረሞ ወረራና ስልቀጣ አደጋና ፍርሃት ውስጥ የሚኖር ሕዝብ ነው ። ገፈርሳኮ የታረደው ጋሞ ነው ! የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ስለሆነ ።
2
ከዚህ ቀደም ያ እበት ይልማ ሃሬን ላስተምረው እንደ ሞከርኩት በአንድ አገር ሕዝባዊ አምጽ ተነስቶ መንግስት ሲናጋ ልክ እንደ ዛሬው ኢትዮጵያ ያገሩ ጦር ሰራዊት ባለው የፖለቲካ ክፍፍልና አመለካከት ይከፋፈላል ። ይህ በያንዳንዱ አገር የታየ ሳይንስ ነው ። ሙሉ ዴሞክራሲ ባለበት የምራብ ፖለቲካ ስርዓትውስጥ ብቻ ነው ወታደር የምር ገለልተኛ የሚሆነው ። ስለሆነም ሌላ ቦታ እንደ ለጠፍኩት የዲክታተሩ ዋና ምሰሶ ገና በሰፊው ይከፋፈላል ። መጀምሪያ በተራ ወታደሩ መሃል ፣ ቀጥሎ በዝቅተኛና መካከለኛ መኮንኖች መሃል፣ በመጨረሻም በከፍተኛ መኮንኖች መሃል ። ይህን ባንክሮ ጠብቅ!
3
አማራ ጥርስ ነክሶ ለአንድ ወር እንኳ ባሁን ሁኔታ ከቀጠለ አመጹ አገር አቀፍ ስለሚሆን ባስቸኳ አገር አቀፍ የአመጽም። የፖለቲካም ፣ የአዲስ ምትክ መንግስት አመራርም መፈጠር አለበት ። ፓወር ቫኪዩም መኖር የለበትም! አገር አቀፍ መናበብ ማድረግ አለብን ።
ሕዝብ ታሪክ የሚሰራው እንደዚህ ነው ! ኣብዮት ሁልግዜ ድንገተኛ ነው፣ አጭር ነው ፣ ሁሉንም እጅ ከፍንጅ ነው የሚዘው። የሕዝብ ቁጣ ለመብሰል ረጅም ግዜ ይወስዳል ! ወያኔን ለማውረድ 17 አመት ወስዷል፣ ወረሙማን ለማውረድ ባጭር ግዜ ነው የጀመረው ! ሕዝቡ ከለፈው ስለሚማር ማለት ነው ! ሕዝብ አንዴ አልገዛም ብሎ ከተነሳ በኋላ ሁሉ ነገር የሚጓዘው በብርሃን ፍትነት ነው !