ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈው የፓለቲካ አጀንዳ እውነትም ተሸንፉል?
Posted: 11 Apr 2023, 14:19
በዜሮ የተሸነፈው ፓለቲካ ከአሸናፊዎቹ በልጦ ስልጣን በስልጣን ከመሆን አልፎ የኢትዮጵያን የፓለቲካ ትርክት በረጅም ምላሱ ተቆጣጥሮታል!! ከነሱ የተረፈውም ስልጣን እና ዴሞክራሲ፣ ብሄር ብሄረሰቦች ያልወከሏቸው የአማራ የቤት አሽከሮች ከረባት የለበሱ ጦጦች ሞልተውት ሲገኝ ሳለ፣ ይህን ከረባት የለበሱ የቤት አሽከር ጦጦች መንግስት የ"ኦሮሙማ መንግስት'' ብለው ሰይመው የኦሮሞን ህዝብ ዴሞክራሲ ከገደሉ በኋላ ፓርላማ ውስጥ እነሱ ብቻ ''ተቃዋሚ'' ሆነው ብሄረሰቦችን ጭንቅላት ላይ ያለአንዳች ይሉኝታ እየሸኑበት ነው!!
ይሄ ሁሉ ሊሆን የሚችለው በቤት አሽከሮቻቸው የተሞላው ብልጽግና የሌለውን ሀይል በግድ አለ ብሎ: ፈጥሮም ጭምር የፓለቲካ ዳያሌክቲካል እኩያ አርጎ ከረባት አልብሶ፣ የጸጥታውን ተቋም ጠቅልሎ ስለሰጠው ብቻ ነው!!
ይሄ ሁሉ ሊሆን የሚችለው በቤት አሽከሮቻቸው የተሞላው ብልጽግና የሌለውን ሀይል በግድ አለ ብሎ: ፈጥሮም ጭምር የፓለቲካ ዳያሌክቲካል እኩያ አርጎ ከረባት አልብሶ፣ የጸጥታውን ተቋም ጠቅልሎ ስለሰጠው ብቻ ነው!!