Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: የሶማሌ ህዝብ ቁጣ ገነፈለ!!

Post by Ejersa » 11 Apr 2023, 08:45

ትናንት ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ በልዩ ኃይሉ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል። በልዩ ኃይሉ ውሳኔ የተቆጣው የሶማሌ ህዝብ ወደ አደባባይ ወጥቶ ቁጣውን እየገለፀ ይገኛል። አሁን ትጥቅህን ነገ ደግሞ ሚስትህን ለሚልህ የአስመሳዩ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ኃይል እጅህን እንዳትሰጥ።

ምንጭ፥ ኦጋዴን ሚዲያ




Post Reply