Page 1 of 1

በአቢይ አህመድ፣ ብርሃኑ ጁላና አበባው ታደሰ ላይ የአለም አቀፍ ሳንክሽን ንቅናቄ ተጀመረ !

Posted: 11 Apr 2023, 00:21
by Horus
ዲክታተሮች ሁሉ የሚጓዙት ተመሳሳይ የፍጻሜ መንገድ ነው ! እነአቢይ በነመንግስቱ እግር ፋና !! ግዜ ብዙ ያሳያል !! ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል !! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም እንዲሉ !!! ያማራ መፈክር፡ ' በብልጽግና አንገዛም'! 'ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም ' !!



Posted: 08 Nov 2025, 14:21
by eden
Horus wrote:
11 Apr 2023, 00:21

ግዜ ብዙ ያሳያል !! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም እንዲሉ !!!