Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
አብዮት አህመድ ብቻ ሳይሆን ኩሊዎቹም ነው የቀዘኑት
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=318745
Page
1
of
1
አብዮት አህመድ ብቻ ሳይሆን ኩሊዎቹም ነው የቀዘኑት
Posted:
10 Apr 2023, 09:29
by
wazzupdog
ጠብደል ኩሊ ነዓሚን ዘለቀ ከታች የተለጠፈውን ጽፏል:: አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ 7ኛው ንጉስ አሁን ለሚታየው የኢትዮጵያ ችግር መንስዔ እንጂ መፍትሄ እንደማይሆን ከተገነዘ ስንብቷል:: የአብዮት አህመድ ኩሊዎች ግን እሱን ከተንኮሉ ለማራቅ አሁንም ደፋ ቀና ይላሉ::