አበረ፣ አቢይ አህመድ 10,000 አዲስ አበቤ አስሯል!
የከተማው እስር ቤት ሞልቶ ሸገር እየታጎሩ ነው ! ይህን ስማ
Re: አበረ፣ አቢይ አህመድ 10,000 አዲስ አበቤ አስሯል!
የትላንትናውን live broadcast ብትሰሙት አሁን ያለው መረጃ የተለዩ የመከላከያ ክፍለጦሮች የሚጠብቁት በኦሬሚያ ልዩ ሃይል ነው። ይህንንም ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የመከላከያ አባላት በቁጭት ተናግረዋል።