Page 1 of 1
አብዮት አህመድ አሊ በተላላኪው አብን በኩል ለአማራ ሕዝብ መርዶ ልኳል
Posted: 09 Apr 2023, 08:26
by wazzupdog
የብልግና ተለጣፊና ተላላኪ የሆነው አብን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አብዮት አህመድ አሊ ወልቃይት ጠገዴንና ራያን ክረምት ከመግባቱ በፊት ለወያኔ ለመስጠት እንደተስማማ መረጃ ደርሶኛል ይላል:: መርዶ ንገር ተብሎ እንደተላከ ግልጽ ነው:: ይገርማችኋል ከሁለት ሳምንት በፊት አንድ የአብን አመራር አባል በብዙሃን መገናኛ ወጥቶ ረድዋን ሁሴንን ሲያሞግስ ነበር::

Re: አብዮት አህመድ አሊ በተላላኪው አብን በኩል ለአማራ ሕዝብ መርዶ ልኳል
Posted: 09 Apr 2023, 08:54
by wazzupdog
Re: አብዮት አህመድ አሊ በተላላኪው አብን በኩል ለአማራ ሕዝብ መርዶ ልኳል
Posted: 09 Apr 2023, 09:16
by Tadiyalehu
አዎ! ወልቃይትና ራያ የትግራይ ናቸው።
ምናባክ ታመጣለህ?!
አማራ ... "የለም! የኔ ናቸው" የሚል ከሆነ...መብቱ ነው። ጥያቄዎቹን በህግ አግባብና በሥነስረዓት ለፌዴሬሽን ምክርቤት ያቅርብ። ያኔ ፌዴሬሽን ምክርቤት ጉዳዩን አይቶ በሚፈታበት አግባብ ይፈታል። በተረፈ በሽለላና ቀረርቶ የፌዴራል ስረዓቱ አይፈርስም።