Page 1 of 1

ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም!

Posted: 08 Apr 2023, 22:51
by Horus
በዚህ ባለንበት የኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ዘመን ከዚህ የላቀ ዋጋ ያለው መፈክር ሆነ መርህ የለም ! ይህ ሃቅ በያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ግምባር ላይ በወርቅ ቀለም መነቀስ አለበት!! በሸሚዛችህ ላይ መታተም አለበት! በቀሚሳችን ላይ መጠለፍ አለበት ።

ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም ማለት ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ሬፑብሊክ በጎሳ ፖለቲካ፣ በጎሳ ፓርቲ፣ በጎሳ ክልል፣ በጎሳ ወታደር፣ በጎሳ ባንክ፣ በጎሳ እርሻ፣ በጎሳ መዝሙር አትገነባም ማለት ነው!

ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም የሚለው የመርህ አልፋና ኦሜጋ በታቦት ጽላት ተጽፎ ለምክክሩ ኮሚሽን ከማስጠንቀቂያ ጋር ይስጠው !

ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም የሚለው ውሳኔ በመላ ኢትዮጵያ ለሚባክኑት ሄጂሞኒ አፍቃሪ ወረሞና ትግሬዎችም ሆነ ለነሱ ዉሃ እየተሸከሙ ለሚሰርቁ ሌቦች የጎሳ ባለጌዎች በድንጋይ ላይ ተወቅሮ ይሰጣቸው ።

ኢትዮጵያን አፍርሰው እነሱን መሰል 'ሬፑብሊክ ' ናዕት ለመጋገር የሚቃዡት ተረኛ ጂሎች የሚጠብቃቸው እስከ ዘመን ፍጻሜ የሚዘልቅ አብዮትና ጦርነት ነው ።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል/ይ ተነስ/ሽ!!

ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም

Re: ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም!

Posted: 09 Apr 2023, 02:04
by Horus
ግርማ ተፈራ ካሳ 'መርጦ ማፍቀር የለም' እንዴታ ! ያለችው አንዲት ኢትዮጵያ ነች ! ካልወደድካት ወደ ኬኒያ !!!

Re: ኢትዮጵያን አፍርሶ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም!

Posted: 09 Apr 2023, 08:52
by Selam/
ዘገምተኛና ስግብግብ ኦነግ ሸኔዎች ያልገባቸው ነገር አለ፥ የእንሰልቅጠውና የዜሮ-ሰም (zero-sum) ፖለቲካ ለማንም አያዋጣም። አንዱ ብሄር ሌላውን ተጭኖ የሚኖርበት ዘመን አብቅቷል።

እስኪ ዛሬ ያለንበትን ሁኔታ ገልብጠውና በኦነግ-ሸኔ ቦታ አክራሪ አማራን ተክተህ አስበው፣ ልእ እንደነሱ ቤት እያፈረሰና ህዝብ እያፈናቀለ፣ በእሳትና በብረት እገዛለሁ እስፋፋለሁ የሚል የአማራ መንግስት፣ ለአንዱ ህብረተሰብ ክልል ፈቅዶ ሌላውን አርፈህ ተቀመጥ የሚል መንግስት፣ አዲስ አበባ የአማሮች ናት የሚል አክራሪ መንግስት፣ ትጥቃችሁን ፍቱና እኔ በማስተዳድረው ኢፍትሃዊ የእዝ ሰንሰለት ውስጥ ተሰለፉ የሚል መንግስት…

እንደዚህ ያለ መንግስት ሀገር በሰላም ሊያስተዳድር አይችልም። ደም እያለቀሰና ደም እያስለቀሰ በህዝብ ጎርፍ ተጠራርጎ ይጠፋል።
ችግሩ ምንድነው ብሎ በመፈተሽ፣ መሰረታዊ የሀግ ስርዓትና የመንግስት አወቃቀር ለውጥ እስካልተደረገ ድረስ፣ በጉልበትና በሃይል ሃገር አይገነባም፣ ሰላምም መቼም አይመጣም። የኦነግ ሸኔም እብሪት የዴድ ኤንድ (dead-end) ጉዞ ነው፤ አማራም ብልፅግናን ገልብጦ ብቻውን ስልጣን ቢይዝ ከትርምስና የሂሳብ ማወራረድ ባህል የምንላቀቅበት ማስተማመኛ አይኖርም። በዚህም በለው በዛም በለው የእርስ በርስ ሽኩቻ ውጤቱ ኪሳራ ነው፣ ሆኖም ብልፅግና እስኪንበረከክ ድረስ ትግሉ ይቀጥላል።

Horus wrote:
08 Apr 2023, 22:51