Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

"ትጥቅ ማስፈታት የሚፈልግ መጥቶ ያስፈታን።" ሙስጠፌ!!!

Post by Union » 08 Apr 2023, 13:09

አፋር ይቀጥላል።

ደቡብም ልጆቻቸውን መከላከያን ለቅቀው የአማራ ጥምር ኃይልን እንዲቀላቀሉ በመከሩት መሰረት የመከላከያ ደቡቦች ወደ አማራ ጥምር ሀይል እየተቀላቀሉ ነው