Page 1 of 1

ጭር ሲል የማይወደው አብይ አህመድ --- የትግሬ እና የአማራ ህዝብ ብቸኛ ኦሮሙማ ጠላት

Posted: 08 Apr 2023, 12:13
by Abere
ጭር ሲል የማይወደው አብይ አህመድ --- የትግሬ እና የአማራ ህዝብ ብቸኛ ኦሮሙማ ጠላት

ለረዥም ዘመናት አገራችን ጦርነት፥ጥላቻ እና ግጭት ውስጥ ገብታ እና ህዝብ መሰረታዊ ፍላጎቱን ለማሟላት ባልቻለበት ሁኔታ በየሳምንቱ አዳዲስ የግጭት እና የሁከት ሃሳብ እና እርምጃ እያመጣ ትርምስ ይፈጥራል። ህሌና ያለው መሪ ቢኖር ይህን አያደርግም። 1ኛ) ህዝብ የዕረፍት የመረጋጋት ጊዜ መውሰድ ይፈልጋል- መንግስት ነኝ ባይም የጥሞና ጊዜ በመውሰድ ስህተቱን ይገመግማል

2ኛ) ትግሬ እና አማራን በዘላቂ ግጭት ውስጥ ለመቆለፍ ዳግም ስለወልቃይት እና ራያ እሰጥ አገባ እና የጦርነት ጉሰማ እንድገቡ መንግስትነኝ ባይ አይታክትም። ይህ ከ32 አመታት በላይ የዘለቀ ጥያቄ በተደረገው ጦርነት ተጠናቋል። በሰላም አገር ውስጥ ሲኖር ሁሉም ዜጋ ከሰላም ተጠቃሚ ይሆናል።

ይህን በማድረግ ፋንታ አብይ ኦሮሙማ ሲፈልግ አማራን በማጥፋት ደብረ-ብርሃን ብቻ እንወስነዋለን፤ መቀሌ፤አድግራት፤ሽሬ አክሱም ኦሮሙማ ነው በማለት ያስወራል- በእርግጥም በወታደራዊ ኮሎኔሎች በኦፊሴል ያሳውጃል።

Re: ጭር ሲል የማይወደው አብይ አህመድ --- የትግሬ እና የአማራ ህዝብ ብቸኛ ኦሮሙማ ጠላት

Posted: 08 Apr 2023, 12:48
by Right
Ethiopians,
Forget about the evil woyannies as they never change.

But talk to the Tigrains. There are some who clearly understand the evil intent of PP&TPLF. Never fail to engage in persuasive debate. Let them see what they failed to see: extinction.

The Guraghies are leading the resistance in the south but they need help from Welayeta and others.