-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
ሁሌ እንደምለው፥ አማራ አይደለሁም፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የአማራ ሕዝብ ለኢትዮጵያ ሕልውና የሚያደርገውን ትግል በሙሉ ልብ እደግፋለሁ። የአቢይ፥ የሺመልስና የግብረ አበሮቻቸውን ድርጊት እቃወማለሁ
ሁሌ እንደምለው፥ አማራ አይደለሁም፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የአማራ ሕዝብ ለኢትዮጵያ ሕልውና የሚያደርገውን ትግል በሙሉ ልብ እደግፋለሁ። የአቢይ፥ የሺመልስና የግብረ አበሮቻቸውን ድርጊት አጥብቄ እቃወማለሁ