Page 1 of 1

የመደመር ስቃይ--- እነማን ተደመሩ? 0 + ኦህዴድ/ኦነግ/ = ኦነግ

Posted: 08 Apr 2023, 09:47
by Abere
የመደመር ስቃይ--- እነማን ተደመሩ? 0 + ኦህዴድ/ኦነግ/ = ኦነግ

የኦሮሙማ የመደመር (አቃፊነት)ሁኔታ አንድ የአነጋገር ፈሊጥ አስታወሰኝ? አጥፊ እና ጠፊ የሆኑ ፍጥረታት ክረምት ሲገባ ሁላቸውም ተሰብስበው በካብ ውስጥ ተስማምተው ይከርማሉ የሚል። ክረምት እስኪጠባ እባብ እና ዐይጥ አብረው ይኖራሉ የሚል። ይህ ማለት እባብ + አይጥ = እባብ ይሆናል።

አይጡ፤ጉርጡ፥እባቡ፥ወዘተ ሲደመሩ ውጤቱ ወፍራም እባብ ይሆናል። ተደመርን ያለው እባብ እንጅ አይጥ እና ጉርጥ አይደሉም።

የኦሮሙማው እባብ አብይ አህመድ እየዞረ በህገ-ወጥ መንገድ ስልጣኑን በመጠቀም ይህ "መደመር" ብሎ የሚሸጠው ቅብጥርጥርስ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን አፍዝዞ እና ሽባ አድርጎ ለመዋጥ የሚጠቀምበት ዘደ ነው። እስከ አሁን በ5 አመታት ውስጥ የታዬው የ"መደመር" ውጤት ልሙጥ ኦሮሙማ እንጅ ሌላ አይደለም። ከወለጋ እስከ ጎንደር፤ ከጉጅ እስከ ወሎ እና ትግራይ ፤ ከሀረር እስከ ጋምቤላ/መተክል እልቂት በኦሮሙማ መጨፍጨፍ ብቻ ነው። አሁን አዲስ አበባ የደራች ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊን ቄራ እና ማጅራት መመቻ ሁናለች።

ዘይቤው መደመር ሳይሆን ሌሎችን በማጥፋት ኦሮሞ ብቻ ማስቀረት ነው።አሁንስ ያልገባው ይኖር ይሆን? ካለ አእምሮው እየሰራ አይደለም ማለት ነው።


Re: የመደመር ስቃይ--- እነማን ተደመሩ? 0 + ኦህዴድ/ኦነግ/ = ኦነግ

Posted: 08 Apr 2023, 10:08
by Axumezana