Page 1 of 1

አቢይ አህመድ የጉራጌ ሕዝብን መከፋፈልና መበታተን ተያይዞታል! ነገ ደሞ ጢያ ሶዶ ይሄዳል !

Posted: 07 Apr 2023, 22:37
by Horus
ለምን በሉ ?
ከዚህ በታች ምስሉን የምለጥፈው የጢያ ትክል ድንጋይ ከተመረመርና በዪኔስኮ ከተመዘገበ ዘመናት አልፈዋል ። ነገር ግን ታሪካዊ ቦታ እንኳንስ ዴቨለፕ ሊደረግ፣ እንኳንስ የቱሪስት ማረፊያ ሆቴል ሊኖረው እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ሽንት ቤት እንኳ አልነበረው ። እነመኩሪያና እርስቱ በደረጉት መድልዎና መንደረኛነት ብዙ አላስፈላጊ መቃቃሮችን እንደ ፈጠረ ይታወቃል ። ጉራጌን ክልልነት ከልክለው መላ ጉራጌን ለማክሰም የሰሩት እነመልስና የዛሬዎቹ ኦሮሞ ብልጽግናዎች ጉራጌን ምስራቅና ምዕራብ ብለው ከፋፍለው ያሰቡትን ጉራጌን በክለስተር ለማጥፋት ቆርጠው እየሰሩ ነው።

የዛሬ ሳምንት አቢይና አጀቡ ወልቂጤ ምራብ ጉራጌ ሄደው ትልቅ ሃፍረት ደርሶባቸው እንደ ነበር ይታወቃል ። ነገ ደሞ ሶዶ ክስታኔ ምስራቅ ጉራጌ ምን ያክል ደጋፊ እንዳለው ለማሳየት ጢያ ይሄዳል ። የተጠቀሰው ምክኛት የጢያን ታሪካዎ ቦያ ለማልማት መሰረት ድንጋይ ለመጣል ነው ተብሏል ። ልክ እንደ መለስ ዘመን የአንድ ሕዝብ ምሬት ጣራ ሲነካ የሆነ መሰረት ድንጋይ ይጣልለት ነበር ። ነገም የሚሆነው ያ ነው ። ሕዝቡ ግን ልማት ለሚባል ነገር ዴስፐሬት ስለሆነ፣ ብዙ ብዙ ታሪካዊ ቦታዎች እንደ ምድረ ከብድ ያሉት በመንግስት ለዘላለም የተረሱ ስለሆነ ነገ ሰዎች ቢሰለፉለት አልገረምም ።

ጥያቄው ግን ለምን ነገር? ለምን አሁን የሚለው ነው !

ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ገነጠሉ፣ አሁን ደሞ ኦሮሞች ሰባት ቤትን ከክስታኔ ለመለያየት ሌት ተቀን እየሰሩ ነው ። ሕዝቡ ግን የሚካሄደውን ሁሉ ያውቃል ። የነገን እናያለን ! አቢይ ምን ያክል ለሕዝብ ሰልፍና ድጋፍ ዴስፐሬት እንደ ሆነ በዚህ መገመት ይቻላል

Re: አቢይ አህመድ የጉራጌ ሕዝብን መከፋፈልና መበታተን ተያይዞታል! ነገ ደሞ ጢያ ሶዶ ይሄዳል !

Posted: 07 Apr 2023, 22:41
by sun
Horus wrote:
07 Apr 2023, 22:37

The Ethiopian people are lucky to have an elected, young, democratic and dynamic leader who travels around the country and make peace and development promotions instead of me listening to horus's laughable bullsh!t rantings.

Re: አቢይ አህመድ የጉራጌ ሕዝብን መከፋፈልና መበታተን ተያይዞታል! ነገ ደሞ ጢያ ሶዶ ይሄዳል !

Posted: 07 Apr 2023, 23:05
by Horus

Re: አቢይ አህመድ የጉራጌ ሕዝብን መከፋፈልና መበታተን ተያይዞታል! ነገ ደሞ ጢያ ሶዶ ይሄዳል !

Posted: 08 Apr 2023, 01:18
by Horus
ኮ/ል ደመቀ ስለ ጉራጌዎች የሚናገር ይመስላል ! ይህን ንግግር ወስዳችሁ አማራ በሚለው ጉራጌ ብትትተኩ 100% ጉራጌን ይገልጻል !