ብሊንከን ወደ ኢትዮጵያ የሄደበት ዋናው አጀንዳ አማራውን ትጥቅ አስፈትቶ ከገዛ መሬቱ (ወልቃይት ጠገዴና ራያ) ለማሰወጣት ነው
Posted: 07 Apr 2023, 18:07
ብሊንከን ወደ ኢትዮጵያ የሄደበት ዋናው አጀንዳ አማራውን ትጥቅ አስፈትቶ ከገዛ መሬቱ (ወልቃይት ጠገዴና ራያ) ለማሰወጣት ነው:: በዚህ አጀንዳ ከአብዮት አህመድ አሊ ጋር ስምምነት የደረሱ ይመስላል:: አማራ ትጥቅህን በፍጹም እንዳትፈታ ከሃዲው ገዳይና አፈናቃዩ አብዮት አህመድ አሊ ሆነ ኩሊዎቹ ዋስትና ሊሆኑህ አይችሉም::