Page 1 of 1

ኢዜማና አብን አብረን እንሰራለን ማለታቸው አይደንቅም

Posted: 07 Apr 2023, 17:38
by wazzupdog
በሰኔ 15ቱ የአማራ መሪዎች ግድያ ኢዜማና(ግም 7) አብን ሚና እንደነበራቸው ብዙ ሰዎች ይናገሩ ነበር:: ያ ግድያ የአማራውን ትግል ምን ያህል እንዳዳከመው መግለጽ አያስፈልግም::