Someone should understand that he/she can't have it both ways, you are either in or out, but not both at the same time.
እስክንድር ነጋ ተሸለመ ስባል ሰምቶ ከሁሉም የበለጠ መስሎት፣ ሁለት ዛፍ ላይ በአንዴ መንጠልጠል ፈለገ፣ አሁን ተሸሽጎ መኖርን ምርጫዉ ከማድረጉ በፊት።
ወይ በድሞክራሲ ስርኣት ዉስጥ ገብቶ መታገል ወይ ደግሞ ጫካ ገብቶ መንግስትን በጉልበት ለመገልበጥ መጣር፣ እንደ ቀደምቶቹ፡ እሱ ግን ዞረበት ና ሁለቱም ዉስጥ ነኝ አለ፡ ተመከረ እምቢም ኣለ። አሁን በደንብ ይመከራል እንግዲህ።
ስለእነዚህ ሁለት አሜርካኖች ሰምቼ ትዝ ኣለኝ።
https://19thnews.org/2023/04/tennessee- ... r-teacher/
If you have subscribed to the democratic way, then you can't also wish to change the system or its components by a means of undemocratic way. You can protest but can't go beyond that, you have a responsibility to act under rule of law, as somebody who is making the law itself.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32